album cover
Eskewededeshign
30
Afro-Pop
Eskewededeshign wurde am 29. Dezember 2022 von Lastarock als Teil des Albums Aymelesem (Ep)Album veröffentlicht
album cover
Veröffentlichungsdatum29. Dezember 2022
LabelLastarock
SpracheEnglish
Melodizität
Akustizität
Valence
Tanzbarkeit
Energie
BPM

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Michael Dires Tadesse
Michael Dires Tadesse
Songwriter
Ephrem Dires Tadesse
Ephrem Dires Tadesse
Songwriter
Samuel Dires Tadesse
Samuel Dires Tadesse
Songwriter

Songtexte

ጉዞየ ካንች ጋር ነው
አልሻም ሌላ ሰዉ
አንች እስከወደድሽኝ
ለደስታሽ እሞታለሁ
ፍቅርሽን እስከሰጠሽኝ
ለአሉባልታ ግድም የለኝ
ስህተት ከሆነ አንችን ማፍቀሬ
ልክ መሆን ይቅር ልሳሳት ደግሜ
ታውራሀል አሉኝ ታውሪያለሁ
አንች ሴት ፍቅርሽ ብርሀኔ ነው
ከጐንሽ ነኝ ሁሌ መች እሸሻለሁ
ስላንቺ ማሰብ መች አቆማለሁ
አንች እስከወደድሽኝ ለውሬ ግድ የለኝ
ፍቅርሽ ነው ሎሌ ያረገኝ
አብረን እስካለን ማን ይለየናል
ጨለማሁ ብርሀን ይሆናል
አንች እስከወደድሽኝ ለወሬ ግድ የለኝ
ፍቅርሽ ነው ሎሌ ያረገኝ
አብረን እስካለን ማን ይለየናል
ጨለማሁ ብርሀን ይሆናል
ልቤ ገብቶ ፍቅርሽ ሎሌ ያደረገው
rumors everywhere I don't wanna know
Anytime any-day ልቤ ያንች ነው
Woman your love is a drug
Give it give it now
ኧረ ማን ደግሞ ማን የቱ ብርቱ ሰዉ
የእኔ እና አንችን ፍቅር ማቆም የሚችለው
Anytime any day ልቤ ያንቺ ነው
Woman your love is a drug give it give it now
አልቻልኩም ማስመሰል
አልችል ማስመሰል
ይናገራል አይኔ
አይኔ
ሀገር ሙሉ ይወቀዉ
ይወቀው ይወቀው
ባንቺ መሸነፌን
ማይቀየር ስሜት ፍፁም የማይሻር
ፍቅር ያዛል እንጂ መች ይታዘዛል ለኔ አንች ካለሽኝ ማንንም አልሻ
አብሬሽ እሆናለው እስከመጨረሻ
ኧረ ማን ደግሞ ማን የትኛው ብርቱ ሰው
የኔ እና ያንችን ፍቅር ማቆም የሚችለው
ማን ሊከለክለኝ ከመሆን ያንች ሰው
ድሮም የወደደን እሳት አይመልሰዉ
አንች እስከወደድሽኝ ለውሬ ግድ የለኝ
ፍቅርሽ ነው ሎሌ ያረገኝ
አብረን እስካለን ማን ይለየናል
ጨለማሁ ብርሀን ይሆናል
አንች እስከወደድሽኝ ለወሬ ግድ የለኝ
ፍቅርሽ ነው ሎሌ ያረገኝ
አብረን እስካለን ማን ይለየናል
ጨለማሁ ብርሀን ይሆናል
ልቤ ገብቶ ፍቅርሽ ሎሌ ያደረገው
rumors everywhere I don't wanna know
Anytime any-day ልቤ ያንች ነው
Woman your love is a drug
Give it give it now
ኧረ ማን ደግሞ ማን የቱ ብርቱ ሰዉ
የእኔ እና አንችን ፍቅር ማቆም የሚችለው
Anytime any day ልቤ ያንቺ ነው
Woman your love is a drug give it give it now
እስከወደድሽኝ
አንች እስከወደድሽኝ
አዎ
Oooh nah nah
እኛን ሊያቆም የሚችል ሀይል የለም የለም የለም
ሎሌሽ አርጐኝ ይዞኝ ማርኮኛ እኔን
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ማንም ካንች አይበልጥም ተይው ሁሉም ይቅር ይቅር ይቅር
ጀግና ያንችው ደፋር
ክንዴ ችግሩን ይሰብራል
መነኔ ንግስት ናት
ኩራት ለኔ ዘዉድ ናት
ቤቱ ሙቋል በዉበቷ ልጅት ነች ጭስ ጭስ
ያለ እሷ አይቻል ሌቱም አይነጋ
ሁናብኝ ሱስ ሱስ
ብዙ ሀሜት ሰው አንሰማም ወረኛ
ሌላም አልሻ ከአንቺ ጋር ፊስታ
ወዝ ወዝ ወዝ
አዎ
አንች እስከወደድሽኝ
Written by: Ephrem Dires Tadesse, Michael Dires Tadesse, Samuel Dires Tadesse
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...