Musikvideo

Lastarock | ላሥታሮክ - Tsehay |ፀሀይ
Schau dir das Musikvideo zu {trackName} von {artistName} an

Vorgestellt in

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Michael Dires Tadesse
Michael Dires Tadesse
Songwriter
Ephrem Dires Tadesse
Ephrem Dires Tadesse
Songwriter
Samuel Dires Tadesse
Samuel Dires Tadesse
Songwriter

Songtexte

ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው ደስ እያለኝ ነው ምራመደው ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ ተመልከት ዉበትን ከድካምህ ምልክት ነዉ መዉደቅ የመሞከርህ ሰላምን ፈልጋት ተወው ጥላህን ተከተላት ፀሀይን እራስክን አድን መታደል ነው አዲስ ቀን ማየት ጀምበር ደምቃ እረፍት ማግኘት በሙዚቃ መስማት ውብ ዜማ ውብ ዜማ ገንዘብ አይሆን ምክንያት እዚ ደስታ ነው ነፃ ና ና ና ና ነገ ቀጠሮዉ አይታወቅ ግን ዛሬ ስጦታ ደግሞ የምን ሀሳብ No worries የለም ችግር ዝቅ የሚያረገኝ ፈገግታ ይበቃል አዎ በኖ ይጠፋል ያስጨነቀኝ ያሳሰበኝ ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው ደስ እያለኝ ነው ምራመደው ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
Writer(s): Michael Tadesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out