Lyrics

ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ ፍጡር አይጓዝም እንዳሰበው ሰው አይኖር እንዳለመው ማንስ ከቶ ችሎ በምድር ላይ መጪውን ህይወቱን ሊያይ ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያዬ ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ እንኳን ጥያቄው ሞልቶ መልስ አግኝቶ ምኞቱን ባይኑ አይቶ ፈቅዶ በቸርነቱ ላከረመው ምስጋናን ለሱ አይንፈገው ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው አፉ ዝም አይበል አንደበት ያለው ተመስገንን አይንፈገው እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው አፉ ዝም አይበል አንደበት ያለው ተመስገንን አይንፈገው
Writer(s): Samuel Alemu, Natnael Ayalew Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out