Lyrics

አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ምህረት አጊኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከሀጢያት ከኩነኔ ዙፋን የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከራተተልኝ እየሱስ ከናዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለኔ እየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያለ አንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ፍቅሩን ቀምሻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ፍቅር (እንደ እየሱስ የለም) ፍቅር (እንደ እየሱስ የለም) ፍቅር (እንደ እየሱስ የለም) ፍቅር (እንደ እየሱስ የለም)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out