Lyrics

ከፍ ከፍ አረግኩሽ አንቺን አንቺን ሰላም እና ደስታን የሰጠሽኝን ከፍ ከፍ አረግሽኝ እኔን እኔን ሳልጠራጠርሽ አንሰሽ ማመኔን ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ እንደ ሰባ ሰገል ሊያፀድቀኝ ፈልጎ ካንቺ ጋር አገናኘኝ ልቤን ኮከብ አርጎ ጎኔን ብተኝነት ኑሮ ቢያባክነው ከሰው ፊት በኩራት የቆምኩት ባንቺ ነው ያመንኩት ሲከዳኝ ቢለኝም ቅር ዛሬ ተክሻለሁ ባንቺ ፍቅር አመነኝ ስትይኝ በማመኔ ሰላም አግኝቻለሁ ለዘመኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ከፍ ከፍ አረግኩሽ አንቺን አንቺን ሰላም እና ደስታን የሰጠሽኝን ከፍ ከፍ አረግሽኝ እኔን እኔን ሳልጠራጠርሽ አንሰሽ ማመኔን ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ በኔነቴ መቅረዝ ሁሌም አወድሼው ለኔ ካንቺ በቀር የለኝም ሌላ ሰው በተቃኘ ባማረ ግጥም ወይን ለአፈሰ በጣም የምትጥም ከኔ በላይ ለኔ ደክመሽልኝ እስኪ ምን አለ ቆይ ያልሆንሽልኝ እመነኝ ስትይኝ በማመኔ ሰላም አግኝቻለሁ ለዘመኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ ማመኔ አንቺን ማመኔ ማመኔ ጠቅሞኛል ለኔ
Writer(s): Elias Woldemariam, Eiyubel Birhanu Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out