म्यूज़िक वीडियो

Desse
{artistName} द्वारा {trackName} संगीत वीडियो देखें

में प्रस्तुत

क्रेडिट्स

PERFORMING ARTISTS
Rophnan
Rophnan
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Rophnan
Rophnan
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Rophnan
Rophnan
Mixing Engineer

गाने

ደሴ መጀን ብለን መተናል ውድ ለብሰናል አመት ደርሰናል ወርቅ ለብሰናል እስኪ በይ እስኪ ከፍቅርሽም አስነኪኝ ነይ አይናለሜ አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው? ተራራው አምባሰል ሀገሩም ደም ደሴ ሀገሩም ቆቦ ውሃም ከሚሴ ውሃውም ሐይቅ ነው ውሃውም ገራገር እኔ የከተማ ሰው መሃል ሀገር ሸገር በሸገር ሸገር ምን አለ በሸገር ሀገር ስጠኝ ካልሺኝ ዋ ብዬሽ እንዳልቀር ዋ ብሎኝ የቀረው ልጅ ብለሽ ብታሚኝ ሀገር ያውቃል አንቺም ደሴን አትሰጭኝ Jaallee koo Qabii laphee koo Tuumee onnen koo Garaa koo Beektaa qalloo koo Jaalalti kee damma Dammee koo Taate yaada koo Taate maarree Takkittii kan koo Qubee koo Afaan koo እስካገኝሽ ሳልምሽ ካንቺ በር ደርሼ እንዳልስምሽ ወግ አይደለም በሀገር ሳልክስሽ ጥሎሹን ሳልችልሽ ወርቅ እንደ ጃኖ ሳልደርብሽ እኔን ልሸልም አይደለም ወይ ለምነው ምትይኝ ቆይ ምትግደረደሪው መውደድሽ እንድ እርቦኝ ስሚ እንኮይ የፍቅር ሀገር ደሴ አይደለም ወይ ብለን መተናል ውድ ለብሰናል አመት ደርሰናል ወርቅ ለብሰናል እስኪ በይ እስኪ ከፍቅርሽም አስነኪኝ ነይ አይናለሜ አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው? Low low low low ወረድ ዝቅ ዝቅ ዝቅ ደግሞ ከፍ ከፍ ከፍ ብድግ ከፍ ከፍ መልሽ መልሽ ወረድ ደሞ Low low low low ዝቅ ዝቅ ዝቅ go low ደሞ ከፍ ወደላይ ከፍ ከፍ መልሰኝ የሀገሬ ሰው ሸላይ ነው ይታያል ገና ደሴ ላይ ደስ አለኝ አገኘሁ መላ ውብአለም ይሏታል ለቤቷም ጥላ በይልኝ ዘና ደና ጥርሷም ይረቃል ጉራማይሌ ንቅስ ያንፀባርቃል እስክስ ይደቃል ካንገቷ ንቅል አይኗም ይሰርቃል ከተራራው ጠፍ ከቤተመንግስት ቆሜ አይጠየፍ ባየው ከሚሴን በንጉሥ ፈረስ ደሴ ላይ ከተፍ ሚካኤል ንጉሥ አለች ሰርቃ ብታየኝ ደንግጣ በስሙ ማለች በእሪኩም የተሳመች የመልኳ ሳያንሳት ማርዳዋን በአንገቷ አዋለች ምን ታየኛለህ አቦ በል እሪኩም ግጠመኝ ያዝ አትቁም ደሴ ገራገር አለም ባቲ አምባሰል ሰጠኝ የውበት ጥጉን ላሊበላ ልሳለም እመጣለሁ ገና አዬ ወሎ መጀን ሰላምሽ ይብዛ ይልሻል ሮፍናን እዬዬዬ ወሎ መጀን መጀን መጀን መጀን ደሴ መጀን መጀን መጀን መጀን ወሎ መጀን መጀን መጀን መጀን ደሴ መጀን መጀን መጀን መጀን
Writer(s): Rophnan Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out