गाने

አረግ አረግ አረግ አረግን ምን ይደረግ ብቻ ምን ይደረግ አይኗ ሰዉ ገደለ ጥርሷ እያባበለ ሽንጧን ያየ ወዶ በዚያዉ ቀረ ወርዶ በደሏ ቢከፋ ዋሷ ሚሆን ጠፋ በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ አሆየዉ ጉብል እሷን እሷን እያልኩ አሆየዉ ጉብል ማዶ ማዶ ሳይ አሆየዉ ጉብል ቀኑም መሻሸና አሆየዉ ጉብል ጠቆረ ሰማይ አሆየዉ ጉብል ድካሜን ላታዉቀዉ አሆየዉ ጉብል ላትለኝ ጉዳይ አሆየዉ ጉብል ተንከራተትኩላት አሆየዉ ጉብል በዛብኝ ስቃይ ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ) አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ) ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ) አለቃትም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ) ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ጉድ ነዉ የሷስ ዉበት ስንቱን አጋደለ በየደረሰበት እጥፍ ዘርጋ እያለ እያስተካከለ ሲፈጥራት መዋሉ ዉበት ሲያርከፈክፍ ሲያድላት ነዉ አሉ የአስታራቂ የገላጋይ የሚያስማማ ባለጉዳይ እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ ተከትሏት ልቤም ጠፋ ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ ቅር ሳይሰኝ አይከፋ ቅር ሳይሰኝ አይከፋ አረግ አረግ አረግ አረግን ምን ይደረግ ብቻ ምን ይደረግ አይኗ ሰዉ ገደለ ጥርሷ እያባበለ ሽንጧን ያየ ወዶ በዚያዉ ቀረ ወርዶ በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ በደሏ ቢከፋ የሚዋሳት ጠፋ አሆየዉ ጉብል እቺን ማን ይሏታል አሆየዉ ጉብል አይደለች የዋዛ አሆየዉ ጉብል አይታ ከምታልፈዉ አሆየዉ ጉብል የምትጥለዉ በዛ አሆየዉ ጉብል ያ ጦረኛ ሽጧ አሆየዉ ጉብል የሚነሰነሰዉ አሆየዉ ጉብል ሰዉ ገሎ ተይዟል አሆየዉ ጉብል ማነዉ የሚዋሰዉ ተጠያቂ (ዋስ) መልስሽ ይዣለዉ (ዋስ) አልረታም (ዋስ) እረታለዉ (ዋስ) ሸንጎ ለፍርድ (ዋስ) እወጣለዉ (ዋስ) አለቅሽም (ዋስ) ጠይቃለዉ (ዋስ) ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ዋስ ሆንኩኝ ህመምተኛ አላመለጥኩ ከእዳ እቺ ሰበበኛ ከሰዉ ራስ መች ወርዳ እስቲ ጠይቁልኝ ከሰማች ምን አልባት የታመመ ሚያድን ቅመመም በእጇ እንዳላት የአስታራቂ የገላጋይ የሚያስማማ ባለጉዳይ እጄን ሰጠዉ ፍቅሯን ታሳይ ሰርግ አይባል ወይ ጠለፋ ተከትሏት ልቤም ጠፋ ቅር ሳይሰኝ ሳይከፋ ቅር ሳይሰኝ አይከፋ ቅር ሳይሰኝ አይከፋ ቅር ሳይሰኝ አይከፋ አይይይይይ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ አየኋት አዎ አየኋት አይኔ አይቶ መቼ አለፋት በልቤ ተዝናኝበት እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ አረ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ እንዲያ
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out