album cover
Embi
1513
African
Embi è stato pubblicato il 9 febbraio 2024 da ela records come parte dell'album Enzira
album cover
AlbumEnzira
Data di uscita9 febbraio 2024
Etichettaela records
Melodicità
Acousticità
Valence
Ballabilità
Energia
BPM85

Video musicale

Video musicale

Testi

ምነው ሰሞኑን ምን ነካህ ይለኛል
ሰው ምን ነካህ ይለኛል
ብናገር ለሰው ሁሉም ተው ይለኛል
ተው ሲሉኝ ያመኛል
ጫወታና ሳቅ ነው ልማዴ የዘውትር ልማዴ
ጫወታና ሳቅ ነው ልማዴ የዘውትር ልማዴ
በፍቅርሽ ቢያመኝስ ተመልካች ይገርመዋል እንዴ
በፍቅርሽ ቢያመኝስ ተመልካች ይገርመዋል እንዴ
አንቺ እንግዳዬ መምጫሽ ሌሊቱ
አሀሀ መምጫሽ ሌሊቱ
ተዋት ይሉኛል ህልሜን ሲፈቱ
ህልሜን ሲፈቱ
ብዬ አለም በቃኝ ምዬለት ለኔ
አሀሀ ናት ብዬ የኔ
እንዴት ልመለስ ካንቺ ምናኔ
ሳትሆኚ የኔ
ተው ቢሉኝ እምቢ
አልተውም እምቢ
እምቢ
እምቢ
እምቢ እምቢ
አልተውሽም እምቢ
እምቢ
እምቢ
እምቢ እምቢ
አልተውሽም እምቢ
ምነው ሰሞኑን ምን ነካህ ይለኛል
ሰው ምን ነካህ ይለኛል
ብናገር ለሰው ሁሉም ተው ይለኛል
ተው ሲሉኝ ያመኛል
ጫወታና ሳቅ ነው ልማዴ የዘውትር ልማዴ
ጫወታና ሳቅ ነው ልማዴ የዘውትር ልማዴ
በፍቅርሽ ቢያመኝስ ተመልካች ይገርመዋል እንዴ
በፍቅርሽ ቢያመኝስ ተመልካች ይገርመዋል እንዴ
አይተው ሲፈጀኝ የፍቅሯን እሳት
አሀሀ የልቤን እሳት
አልፈርድም በሰው ቢሉኝም ተዋት
ቢሉኝም ተዋት
ቢወስደው ሳቄን ቢቀማኝ ፍቅሯ
አሀሀ ቢነጥቀኝ ፍቅሯ
አልተው እስካያት ስሜን ዘምራ
እሷም በተራ
ተው ቢሉኝ እምቢ
አልተውም እምቢ
እምቢ
እምቢ
እምቢ እምቢ
አልተውሽም እምቢ
እምቢ
እምቢ
እምቢ እምቢ
አልተውሽም እምቢ
እምቢ
እምቢ
እምቢ እምቢ
አልተውሽም እምቢ
Written by: Frezer Abebe Werq, Mastewal Eyayu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...