album cover

Merkeb

5132Reggae2026
album cover
00:00
00:30
00:40
04:40
00:00
05:28
Ultimi 7 giorni
Merkeb è stata scoperta più frequentemente a circa 30 secondi dall'inizio la canzone durante la settimana passata

Testi

መርከብ፣ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ
ረግቶ፣ እንዳይቆም ሁሉ ካንድ ስፍራ
ቃልሽ፣ ሆነና ቦታው ማይገኝ
ተላላ፣ አረገው ልቤን ሰው አማኝ
ቦይ ብቀድለት፣ እንባዬ ፈሶም አይበቃው
ወፍ ጭጭጭ እስኪል፣ ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው
ቦይ ብቀድለት፣ እንባዬ ፈሶም አይበቃው
ወፍ ጭጭጭ እስኪል፣ ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው
ከየት ልዋስ ያኔ? ከየት ጽናት?
ሲመሌዲዴ፣ አላኖር ሲለኝ ስጋት
ከየት ልዋስ ያኔ? ከየት ጽናት?
ሲመሌዲዴ፣ አላኖር ሲለኝ ስጋት
አ፣ አ-አ-አ
ኦ፣ ኦ-ኦ-ኦ
ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ፣ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው
ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ፣ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው
ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
መርከብ፣ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ
ረግቶ፣ እንዳይቆም ሁሉ ካንድ ስፍራ
ቃልሽ፣ ሆነና ቦታው ማይገኝ
ተላላ፣ አረገው ልቤን ሰው አማኝ
ቦይ ብቀድለት፣ እንባዬ ፈሶም አይበቃው
ወፍ ጭጭጭ እስኪል፣ ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው
ቦይ ብቀድለት፣ እንባዬ ፈሶም አይበቃው
ወፍ ጭጭጭ እስኪል፣ ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው
ከየት ልዋስ ያኔ? ከየት ጽናት?
ሲመሌዲዴ፣ አላኖር ሲለኝ ስጋት
ከየት ልዋስ ያኔ? ከየት ጽናት?
ሲመሌዲዴ፣ አላኖር ሲለኝ ስጋት
አ፣ አ-አ-አ
ኦ፣ ኦ-ኦ-ኦ
ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ፣ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው
ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ፣ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው
ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ጆሮ ምን አለ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ጆሮ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ጆሮ ምን አለ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
ጆሮ፣ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው
Written by: Teddy Afro

Footer Shazam

Seleziona lingua:
Google Play Store
Apple App Store
Chrome Web Store
Galaxy Store

Seguici

Loading...