歌詞

እስኪ ስም ላዉጣልሽ አሄ ሙሉ ጐጃም ብዬ ሙሉ ጐጃም ብዬ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ እስኪ ስም ላዉጣልሽ አሄ ሙሉ ጐጃም ብዬ ሙሉ ጐጃም ብዬ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ ገና በአይኔ ሳይሽ ከልቤ ገባሽ ይሄን የሰዉ መወደድ ማነዉ የቀባሽ እንደ ሐገርሽ ቅኔ ፍቅርሽ እያናፋ የሚያስብሽ እንጂ የሚያገኝሽ ጠፋ ፈልጌ ፈልጌ እንከን ባጣብሽ ሙሉ ጐጃም አልኩሽ ያልጐደለብሽ ተቀማጥለሽ አድገሽ ጎጃም ላይ ምኔን ልስጥሽ ከፍቅር በላይ አድርጐሻል እንደዉ የበላይ የዋሸራን ቅኔ እየዘረፍሽ ሰምና ወርቅ ሆነና ፍቅርሽ እንደዋዛ አትገኝ ተባልሽ ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ፍቅርሽን ለኩራት ለገድ ቢመኙት ዘርሽን ፈልገዉ ጐጃም አገኙት በአባይና ጣና ዋኝተሸ ማደግሽ ወይስ የዋሸራ ቅኔ መዝረፍሽ ወይስ ከነ በላይ የዘር ሀረግሽ ምን ይሆን እነደዚህ የሚያስወድድሽ እስኪ ስም ላዉጣልሽ አሄ ሙሉ ጐጃም ብዬ ሙሉ ጐጃም ብዬ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ እስኪ ስም ላዉጣልሽ አሄ ሙሉ ጐጃም ብዬ ሙሉ ጐጃም ብዬ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ አድሎሻል ሁሉን አሄ ከሰዉ የተለየ # INSTRUMENTAL ዛላሽ አበባ ነዉ ፍቅርሽ የጠበቀ ለስንቱ የሚበቃ ዉበት በአንቺ አለቀ ሞልቶ እንደተረፈ ሰብሽ በየሜዳ ፍቅርም ይታፈሳል አሉ ከአንቺ ጓዳ ስንቱ ደጅ ይጠናል የአንቺን ፍቅር ብሎ ትችያለሽ አንቺ መኖር ተቻችሎ አዬዬ ተቻችሎ ያየሽ ሁሉ ስትሄጅ በመንደር ከየት ይሆን ሲል ሲወራረድ እኔ አወኩሽ በአንገትሽ ግማድ ዉብ ሸጋ ናት ቆንጅዬ መባሉ ለመጠራት እያነሰሽ ቃሉ ሙሉ ጐጃም ይልሻል ሰዉ ሁሉ ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ለእናትና አባትሽ ምንጭ ነሽ ልቻል ከአልማዝ ከዕንቁ በላይ ፍቅርሽ ይበልጣል ማኛ ነጭ ጤፉን እንዳልሰፈንሽ ለሰዉ ትተርፊያለሽ እንኳን ለራስሽ በአባይና ጣና ዋኝተሸ ማደግሽ ወይስ የዋሸራ ቅኔ መዝረፍሽ ወይስ ከነ በላይ የዘር ሀረግሽ ምን ይሆን እነደዚህ የሚያስወድድሽ የዋህ ልቤን ይዤ ልጓዝ ልገስግሰዉ ፍቅር ይገለዋል መቼም የጐጃም ሰዉ ፍቅር ይገለዋል መቼም የጐጃም ሰዉ ፍቅር ይገለዋል መቼም የጐጃም ሰዉ አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ኦሆ ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን ነይ ደሞ ነይ ደሞን አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት
Writer(s): Elias Woldemariam, Meselle Getahun Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out