album cover
Tsgereda
3,259
World
Tsgeredaは、アルバム『 』の一部として2006年4月2日にNahom Records IncによりリリースされましたEyorika (Ethiopian Contemporary Music
album cover
リリース日2006年4月2日
レーベルNahom Records Inc
メロディック度
アコースティック度
ヴァランス
ダンサビリティ
エネルギー
BPM94

クレジット

歌詞

ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ
ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ
ፀአዳሽ እርካታዬ
ፅጌሬዳ አበባዬ
ውብ ጠረንሽ ቢስበኝም
እሾክሽ ግን አልበጀኝም
የፈጣሪ ውብ ትሩፋት ፅጌሬዳ
የዐይን ቤዛ ገለውበት ፅጌሬዳ
የውቦች ውብ የምድር ንግስት ፅጌሬዳ
ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌሬዳ
ተናዳፊ እንደጓድሽ
እንደንቧ እናሳይሽ
በህበረ ቀለም ያሸበረቅሽ
አንበርካኪ በውበትሽ
ይህን ሁሉ ውበት ሰቶሽ
አምላክ መላ ዘየደልሽ
የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ
እሾክሽን አበዛልሽ
አበዛልሽ አበዛለሽ
አበዛልሽ አበዛለሽ
ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ
ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ
ፀአዳሽ እርካታዬ
ፅጌሬዳ አበባዬ
ውብ ቀለምሽ ቢስበኝም
እሾክሽ ግን አልበጀኝም
የፈጣሪ ውብ ቱሩፍት ፅጌረዳ
የአዐይን ቤዛ ገለ ውበት ፅጌሬዳ
የውቦችውብ የምድር ንግስት ፅጌሬ
ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌሬዳ
ይህን ሲያለብስ ለፍጥር ሁሉ ሲያዳርስ
ይህን ሁሉ ውበት ሰቶሽ
አምላክ መላ ዘየደልሽ
የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ
እሾክሽን አበዛልሽ
በውብ ቀለም አንቆጥቁጦሽ
በአንዱሾክ አደረገሽ
አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ
አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...