뮤직 비디오

뮤직 비디오

크레딧

실연 아티스트
Haymanot Girma
Haymanot Girma
보컬
작곡 및 작사
Haymanot Girma
Haymanot Girma
송라이터
프로덕션 및 엔지니어링
Haymanot Girma
Haymanot Girma
프로듀서

가사

ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ
ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ
የማልረሳህ ወንድሜ ነህ
የልጅነት ልቤ ያኖረህ
ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ
ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ
የማልረሳህ ወንድሜ ነህ
የልጅነት ልቤ ያኖረህ
ክንደ ብርቱ ንፁህ ፍቅር የሰነቀ
ውበት አለው ፍቅር አለው የደነቀ
አልረሳሁት ዜማ ፈለኩ ስሙን ልቀኝ
ባንጎራጉር በክራሩ እንኳን ቢለቀኝ
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
ኦማሂሬ ኡላላላላ ኡላላላላ ኡላላላላ
ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ
ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ
ጀልቲያን አጅኔጋ
Because my heart
ፒያር ከሬጋ
ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ
ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ
ጀልቲያን አጅኔጋ
Because my heart
ፒያር ከሬጋ
ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ
ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ
የማልረሳህ ወንድሜ ነህ
የልጅነት ልቤ ያኖረህ
ፊቴ ብቅ ድቅን ይላል ፍቅርህ
ያ ጨዋታህ ቁም ነገርህ
የማልረሳህ ወንድሜ ነህ
የልጅነት ልቤ ያኖረህ
ካይኔ አልጠፋም እምቢ አለኝ እስከዛሬ
በልጂነት ያሳለፍኩት በኩር ፍቅሬ
በቃ እስካሁን እኔን አይልም ይረሳኛል
ብዬ አቻዬን እንዳልፈልግ ቸግሮኛል
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
ኦማሂሬ ኡላላላላ ኡላላላላ ኡላላላላ
ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ
ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ
ጀልቲያን አጅኔጋ
Because my heart
ፒያር ከሬጋ
ቱምበሽበን ኢንዶስቲሄ
ሜራ ዲል ኢንተዛርሄ
ጀልቲያን አጅኔጋ
Because my heart
ፒያር ከሬጋ
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
ኦማሂሬ ኦማሂሬ ኦማሂሬ
Written by: Haymanot Girma
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...