Tekst Utworu

ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ ከቶ ለምን ፈራሽ ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ ማን ያውቃል ካንቺ በላይ አልፈርድም በማያውቁ ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ ከቶ ለምን ፈራሽ ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ ማን ያውቃል ካንቺ በላይ አልፈርድም በማያውቁት ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት እኔ ባንቺ ተክዢያለሁ ብናገር ምን ዋጋ አለው ድሮስ ልቤን ለማን ሰጠሁ ጉዳዬስ ከማን ነው አንቺው ሰማሽ የመጡትን ሲያወሩ ማያውቁትን ቀረብ ብለሽ አስረጂያቸው ርቀሽ ካልተውሻቸው አታውሪ ደግመሽ ለኔ እያየሽ ሆነሽ ጎኔ እኔ ባንቺ ተክዢያለሁ ብናገር ምን ዋጋ አለው ድሮስ ልቤን ለማን ሰጠሁ ጉዳዬስ ከማን ነው አንቺው ሰማሽ የመጡትን ሲያወሩ ማያውቁትን ቀረብ ብለሽ አስረጂያቸው ርቀሽ ካልተውሻቸው ሆድ ባሰኝ እያወቅሺኝ መሠለኝ አንቺም ያልሽኝ ይዘባርቃሉ ሳይገባቸው ነገር ሁሉ ከቶ ለምን ፈራሽ ማንነቴን በደንብ እያወቅሽ ፍቅርሽ ላይ ያንቺን ጉዳይ ማን ያውቃል ካንቺ በላይ አልፈርድም በማያውቁ ላንቺው ነው ግልፅ የሆንኩት ግድ የለብንም ማሳመር ሌሎቹን ለማሳመን ውሎ ሲያድር ይረዱታል ኃላ ያፍሩበታል ውስጥ የሞላው እውነታችን ያልፍና ከሁለታችን የሌሎችን ይገነባል እኛ ከተግባባን ያዩታል ያየሽውን ዝም አይሉም ዝም ያልሽውን ግድ የለብንም ማሳመር ሌሎቹን ለማሳመን ውሎ ሲያድር ይረዱታል ኃላ ያፍሩበታል ውስጥ የሞላው እውነታችን ያልፍና ከሁለታችን የሌሎችን ይገነባል እኛ ከተግባባን ያዩታል ያየሽውን ዝም አይሉም ዝም ያልሽውን አንድ ቀን ያወሩታል እነሱ ግዜ ሞልቷል አታውሪ ደግመሽ ለኔ እያየሽ ሆነሽ ጎኔ ሆድ ባስኝ እያወቅሽኝ መስለኝ አንቺም ያልሺኝ
Writer(s): Samuel Alemu, Eyob Mekonen Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out