Tekst Utworu

የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ ውልውልውል እያልከኝ ምነው ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ ምነው ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ በለኝ በብርሃን ጨለማ እንቅልፍ እንዲወስደኝ ድምፅህን ስሰማ አካሌን ቀልቤን ላንተ ሰጥቼ እጠብቅሀለሁ እንቅልፌን አጥቼ ልቤ በእንጉርጉሮ ለወትሮው ሲዳኘኝ አንተን መፍራት ምነው መደለል አቃተኝ ሀሎ ሀሎ ማታለል አቃተኝ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ የትናንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን በእግርም በፈረስም ያምጣልኝ ውዴ አንተን የአርባ አራቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ብርዱ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ማን ችሎ እስክትመጣ ድረስ በለኝ ሀሎ ሀሎ እንስፍስፍስፍስፍ አረገኝ ናፍቆት እየበረታብኝ እስክንገናኝ ድረስ ሀሎ በለኝ ብስጭትጭትጭትጭት አረገኝ ውልውልውል እያልከኝ ምነው ምነው ወሬህ ጠፋብኝ አዬ ሀሎ ሀሎ በየደረስክበት ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ እስክትመጣ ድረስ ሀሎ ሀሎ ማን ችሎ ማን ችሎ ሀሎ ሀሎ በቀጥታው መስመር ሀሎ ሀሎ በአየር ላይ ጨዋታ ሀሎ ሀሎ እጠብቅሀለው ሀሎ ሀሎ ቀንም ሆነ ማታ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ምነው መናፈቄ ምነው መወዝወዜ አላስችለኝ ብሎ ለሚደርሰው ጊዜ የኔ መውደድ የዓይኔ ብርሃን ሀሎ በለኝና ልስማው ድምፅህን ምኑን ይዤ እንደምን ልተኛ እንቅልፍም አይወስደኝ ያንተው ሕመምተኛ እሁድም ቅዳሜም አታሳርፈኝ እስከማይህ ድረስ ሀሎ ሀሎ በለኝ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ ሀሎ...
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out