Teledysk

Aster Aweke - 06 Chewa
Obejrzyj teledysk {trackName} autorstwa {artistName}

Dostępny w

Kredyty

PERFORMING ARTISTS
Aster Aweke
Aster Aweke
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Aster Aweke
Aster Aweke
Songwriter

Tekst Utworu

አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ ቃሉን ጠባቂ እንቋጨው እንጀምር እንሂድ መንገዱን የመዋደዳችንን እንይ ማደሪያውን መጨረሻውን የሰማይ ከዋክብት ጨረቃ ኮከቤ የደስታዬ ምክኒያት የማፍቀር ሰበቤ ሰበቤ ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት የሰላም መቀነት አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ አመለ ጨዋ ሲገኝ የሚበጅ እንስሳም ይለምዳል እንኳን የሰው ልጅ መውደድ ሸማኔ ፍቅር አዋቂ ዘንድሮ አገኘሁ ቃሉን ጠባቂ ቃሉን ጠባቂ ልናገር ማማርክን ቃላት ልምረጥና ለሰው ልጅ ለአራዊት ለሠማይ ደመና ደመና ከብዙኃን አምባ የሌለው ምጣኔ ምድር ያበቀለው አላየሁም እኔ እኔ ይውለብለብ ቅጠሉ ይተራመስ አምባው ይግተልተል አራዊት ያጉረምርም ተራራው የፀሐይ የጨረቃ የሰማዩ ድምቀት የቀስተ ዳመና የሰላም መቀነት አልወራረድም ከእንግዲህ በመልኩ ጨዋነቱ እንጂ የወንድ ልጅ ልኩ ወድጄህ ወደኸኝ እንዳትቀር አውቃለሁ መሽቶ ከጨለመ ስትቆይ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ እፈራለሁ
Writer(s): Aster Aweke Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out