Tekst Utworu

አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም ግልፅ አልሆነልኝም አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም ግልፅ አልሆነልኝም የራቀው ሀገርህ ምድር ላይ ነው ሰማይ ፍቅርህ ምትሀት ነው ወይስ ነገረ ሀይል ለኔ ማትገለፅ ለኔ ማትታይ ለኔ ማትገለፅ ለኔ ማትታይ ትርጉምህ አይገባኝ አንተም ማትታይ አዬ አትታይም ትርጉምህ አልገባኝም አትታይም ሚስጥርህ አልገባኝም እኔ አልረዳው ሰው አይረዳው እኔ አልረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው አይ እዳው ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው አትታይም ትርጉምህ አልገባኝም አትታይም ሚስጥርህ አልገባኝም አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም ግልፅ አልሆነልኝም አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም ግልፅ አልሆነልኝም እልፍኝህ በሽቶ ይታጠባል አሉ ከደጅህ ጠጅ ሳር ተጎዝጉዟል አሉ ወይንህ መጣፈጡን ከሰው ሰምቻለው ቁረጥና አቅምሰኝ አምሮኝ መጥቻለው አይን አፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜያለው አሄ መጥቻለው ላገኝህ ጏጉቻለው አስተናግደኝ እቀፈኝ እንዳይበርደኝ እኔ አልረዳው ሰው አይረዳው እኔ አልረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው አይ እዳው ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው መጥቻለው ላገኝህ ጏጉቻለው አስተናግደኝ እቀፈኝ እንዳይበርደኝ አልረዳው
Writer(s): Samuel Alemu, One Two Three One Two Three Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out