Podobne Utwory
Tekst Utworu
አካል ገላ አካል ገላ
የኛ ያቆለኛ
አካል ገላ አካል ገላ
የኛ መላ ነሽ ኣደገኛ
አካል ገላ አካል ገላ
የኛ ያቆለኛ
ዝንጀሮ እንኳን ባቅሙ ያውቃታል ወዳጁን(×2)
የፈለፈለውን ይሰታታል የጁን()
በሰጋር በቅሎ ላይ አምሮባት ትቀምጣ()
ምን ሄደች ይባላል ወደዚ ስትመጣ()
አካል ገላ አካል ገላ
ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ
ሙና ነይ ሙና ነይ
ነይ ሙና ሙና ነይ
አካል ገላ አካል ገላ
የኛ ያቆለኛ
የሄደች መስሎኝ ነበር ትቀላቅላ ከሰው()
ደርሳ ምልስ ኣለች ምኑ ቢቀራት ነው()
ሰጋር በቅሎንማ መች ኣጣው ከቤቴ()
ሳይሽ ፈረስ ፈረስ ይላል ኣካላቴ()
እሄዳለው እንጂ እግሬ እስከቻለልኝ
እጓዛለው እንጂ አግሬ እስከቻለኝ
መች እጠብቃለው በቅሎ እስቂቻንልኝ()
አካል ገላ አካል ገላ
ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ
ሙና ነይ ሙና ነይ
ነይ ሙና ሙና ነይ
አካል ገላ አካል ገላ
የኛ መላ ነሽ ኣደገኛ
አካል ገላ አካል ገላ
ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ
ተስካሬም ኣይዋጣ ኣይብላው ካህን()
በመውደድ ሞቻለው እንዳለኮነን()
ካልጋው ከመደቡ ከትራሱ ላይ()
ተንከባለይበት ከልካይ ኣለሽ ወይ
ተንከባለይበት ያንቺ ኣይደለም ወይ
እንኳን ዱላ ይዘሽ ሽመል ጨብጠሽ()
ባይንና በጥርስሽ ትጥዪኛለሽ()
አካል ገላ አካል ገላ
ሆይ ሙና ነይ ሙና ነይ
ሙና ነይ ሙና ነይ
ነይ ሙና ሙና ነይ
Writer(s): Traditional
Lyrics powered by www.musixmatch.com