Teledysk

Dostępny w

Tekst Utworu

አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ እልፍኝ ትቀይሶ አዳራሽ ተሰርቶ የሞቀ የሰፋው ኑሮ ተመስርቶ እንደገሩት ፈረስ ከ'ጅሽ ገባ ልቤ በፍቅርሽ ታሰረ ከየት መጣ ፍቅር ከማን ተወለደ ይነዳላት ጀመር ልቤን እያገደ እንደምን ልተኛ ምን እንቅልፍ ይውሰደኝ ያልታሰበ ፍቅር ሲነዳ ሲያግደኝ ያልታሰበ ፍቅር ሲነዳ ሲያግደኝ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ መናገር ጥሩ ነው ቁርጡን ያሳውቃል አፍነው ቢይዙት የልብን ማን ያውቃል ሀሳቤን በሙሉ አንዴ ዝምድናው ምን መሰረት አለው ፍቅርሽ መፍትሄ ነው አንቺ አስታራቂ ነሽ የሰራ አካላቴን ታስተባብሪያለሽ ምን መሰንበት አለ መውደድ ተዋውሰን እንካካሳለን ፍቅር ተመላልሰን አይኗ ማፈር አውቆ ቶሎ ባይል ሰበር ውበቷ ጀግና ነው ማን ደፍሮ ያይ ነበር ውበቷ ጀግና ነው ማን ደፍሮ ያይ ነበር አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ ቢቀርስ መናገር እንዳለ ቢደበቅ እሷ ዝምተኛ የሆዷ አይታወቅ በሷ መተከዜን እስኪ ለማን ልንገር ማሰላሰል ሆኗል እንዲያው የሱኣስ ነገር እንደው ፈረድኩ እንጂ ባ'መተ ምህረቱ ለህመሜ ምክንያት አንቺው ነሽ ምክንያቱ ማውጋት አላውቅበት መጫወት እንደሰው ፍቅር ሆዴ ገብቶ ልቤን ሲያላውጠው ፍቅር ሆዴ ገብቶ ፍቅር ሲያናውዘው አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ አንቺ ደማም ጎኔ መተሽ አነጋግሪኝ ታምሚያለው እኔ
Writer(s): Traditional Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out