album cover
Altelashim
5,217
World
Altelashim was released on October 3, 2015 by Abdu Kiar as a part of the album Tikur Anbessa
album cover
Release DateOctober 3, 2015
LabelAbdu Kiar
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM111

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abdu Kiar Kahssay
Abdu Kiar Kahssay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abdu Kiar Kahssay
Abdu Kiar Kahssay
Songwriter

Lyrics

ሄ፣ ሄይ፣ ሄይ፣ ሄይ፣ ሄይ
ሆ፣ ኦ፣ ኦ፣ ኦ
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ፣ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ
አላየሽም እንጂ ስቃዬን፣ ብታዪ ታዝኝልኝ ነበረ
ከጠዋት እስከ ማታ መዋከብ፣ መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው፣ እወቂሊኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም፣ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት፣ ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
"የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር፣ ካንቺ በቀር፣ እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
ያክርመን እንጂ፣ ያቆየን እንጂ፣ ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ
ፍቅር ጨምሮ፣ ፍቅር ጨምሮ፣ ያሳካው ጌታ ይሄንን ኑሮ
አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ፣ እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ
ፈራው አትበዪኝ ምን ያስፈራሻል፣ ከራሱ በላይ ልቤ ይዎድሻል
አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ፣ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ
አላየሽም እንጂ ስቃዬን፣ ብታዪ ታዝኚልኝ ነበረ
ኑሮ ነው ብክን ሚያረገኝ፣ መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው፣ እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም፣ አልጠላሽም፣ አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት፣ እንኳን መጥላት፣ ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
"የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ፣ የኔ ነህ ወይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር፣ ካንቺ በቀር፣ እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ፣ ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳትሰጊ
በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መናኝ፣ ሰላም ቆይሊኝ እስክንገናኝ
ሀሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን፣ በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን
የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ፣ የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ
አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ፣ ኦኦ ዎዎዎ
ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ
ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ
ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ
ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ፣ ዎዎዎ
Written by: Abdu Kiar Kahssay
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...