Lyrics

ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ ነይልኝ ነይልኝ አንቺዬ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢናገር አፍ በኖረውማ ን አንጀቴ ቢናገር ዘርዝሮ ባወጋሽ የመውደድን ነገር ጉልበቴን አድክሞት ማንስ ተላላፈኝ ጉልበቴን አድክሞት ማንስ ተላላፈኝ ፍቅር ነው መውደድ አዬ ዛሬስ ያሸነፈኝ ለአካላቷ ውበት ልቤ መች ተገዛ ለአካላቷ ውበት ልቤ መች ተገዛ አስቀረችኝ እንጂ መስተዋድድ ይዛ መስተዋድድ ይዛ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ከሸዋ ከወሎን ከከፋ ሳትገኝ ከሸዋ ከወሎን ከከፋ ሳትገኝ ከትግራይ ከአሩሲ ሀረር ላይ ሳትገኝ ከአስመራ ከአርባምንጭ ከባሌ ሳትገኝ ከአስመራ ከአርባምንጭ ከባሌ ሳትገኝ ከጎንደር መተማ መቅደላ ሳትገኝ በአዋጅ መውደድ አተን እያለች ወዳጅ በአዋጅ መውደድ አተን እያለች ወዳጅ ማግኘት ቤቱን ይስራ ገባች አሉኝ ደጀን ገባች አሉኝ ደጀን ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይልኝ ነይልኝ አንቺ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ ነይልኝ ነይልኝ አንቺ ልጅ ነይልኝ ሆድዬ ነይልኝ አትቅሪብኝ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ እዩልኝ መውደዴን ሰኔ ሲያገመግም እዩልኝ መውደዴን ሰኔ ሲያገመግም የጀመረኝ መውደድ ደጀን እንዲያገግም መገን የማርቆስ ልጅ መገን የደጀኗ መገን የማርቆስ ልጅ መገን የደጀኗ መች በትር ይላታል ትጥላለች ባይኗ ልቤ ስንቱን ዓመት እንዳልተሞገሰው ልቤ ስንቱን ዓመት እንዳልተሞገሰው ጎንበስ ቀና ይላል ዘንድሮስ ባንድ ሰው ዘንድሮስ ባንድ ሰው ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ ነይ መውደዴ አይጠላሽም ሆዴ
Writer(s): Elias Woldemariam, Yilma G/ab Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out