Lyrics

ልቤም ተደላደለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድንነው ቢጠፋም ስሜ ነው ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው በዚች አለም ስኖር ሰው ነበር ረሀቤ ምኞቴ ተሳካ ባንቺ አረፈ ልቤ ወሬ ቢጓዝ በቀን በሌሊት ጨረቃ አንች አለሽኝ ለኔ ስም አልፈራም በቃ ካበጀሽ ፈጣሪ ከኔ ወስዶ ለኔ እንዴት እኖራለሁ ያለግራ ጎኔ ሄዋን እንደዋዛ ፍሬዋን በልተሽ በኔና በምድር ሞት እንዳመጣሽ ለባከነው ልቤ ራርቶ ልብሽ መጽናኛ ሆኖኛል ክሶኛል ፍቅርሽ ፍቅራችን ይወሰን ይሁን አቻ ለአቻ እኔም አንችን ብየ አንችም እኔን ብቻ ተረታና ልኔ ለፍቅር ለፍቅር ተገዛ በሆዴ ቤት ሰራችሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው ልቤም ተደላለ ጎኔም ደላው መሰለኝ አንችን ስለመውደዴ አገር ሰምቶ ጉድ ቢለኝ ከወደድኩሽ ወዲያ ምንድን ነው ቢጠፋም ስሜ ነው ሲባክን አንጀቴ የሀሳብ ስንቅ ይዞ አበቃልኝ ዛሬ የብቻየ ጉዞ ልቤ ባንች ነቅቶ ከተደላደለ ስሜ ቢዞር ባገር ቢጠፋስ ምን አለ ካበጀሽ ፈጣር ከኔ ወስዶ ለኔ እንዴት እኖራለሁ ያለግራ ጎኔ ሄዋን እንደዋዛ ፍሬዋን በልተሽ በኔና ለምድር ሞት እንዳመጣሽ ለባከነው ልቤ እራርቶ ልብሽ መጽናኛ ሆኖኛል ክሶኛል ፍቅርሽ ፍቅራችን ይወሰን ይሁን አቻለአቻ እኔም አንችን ብየ አንችም እኔን ብቻ ተረታና ልቤ ለፍቅር ተገዛ በሆዴ ቤት ሰራሽ ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ እንደዋዛ ሄ------ሄዋን እንደዋዛ
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out