Music Video

Girma Tefera Kassa - Ene Aydelehuma - ግርማ ተፈራ ካሳ - እኔ አይደለሁማ - Ethiopian Music
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Girma Tefera Kassa
Girma Tefera Kassa
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Alemtsehay Wedajo
Alemtsehay Wedajo
Songwriter
RR
RR
Songwriter

Lyrics

ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ ምትክ አተሸልኝ ታዉቆሽ ጥሩነቴ ቀን ሲያረጋግጠዉ ሲገባሽ እዉነቴ እተማመናለዉ መምጣትሽን አዉቃለዉ ያለበለዚያማ ያለበለዚያማ እኔም እኔ አይደለዉ ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ መግደርደርሽ በቅቶ ናፍቆትሽ ከፍሎ ቁጣሽ መፍቶ በርዶ መዉደድሽ አይሎ ምልጃሽ ካልደረሰኝ ወድቀሽ በአዙሪቴ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ ከቀረሽ ከቤቴ ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ
Writer(s): Alemtsehay Wedajo Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out