album cover
Minewa
album cover
Minewa was released on February 12, 2021 by Minew Shewa Entertainment as a part of the album Minewa - Single
February 12, 2021
LabelMinew Shewa Entertainment
BPM120
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

አያምጣው ነው እንጂ አያድርስ
የሰው ሰው ተወዶ የታል ክስ
ምነው ፍቅርህ ትጥቄን ሊያስፈታ
በእኔው በጭምቷ በረታ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
ዓይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
በማላቀው ነገር ድንገት
ተሰብስቤ ካለሁበት
ባትነካካኝ ምን አለበት
ምነዋ ምነዋ
በማለዳው ፍቅር ገብቶ
ልቤን ባንተ አስደስቶ
የነገርከኝ ግን ሰንብቶ
ምነዋ ምነዋ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
ዓይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
አያምጣው ነው እንጂ አያድርስ
የሰው ሰው ተወዶ የታል ክስ
ምነው ፍቅርህ ትጥቄን ሊያስፈታ
በእኔው በጭምቷ በረታ
ባንተ ቦታ ቢያረገኝ ምነው በሆንኩኝ ግድ የለሽ
ባንተ ቦታ ቢያደርገኝ ልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ
ዓይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
ፅኑ ፍቅሬም ላያባራ
ምኞት ህልሜን ላትጋራ
ልቤን ባልሰጥ ላንተ አደራ
ምነዋ ምነዋ
ይቀል ይሆን በምን ብርታት
ሁለት ፀፀት ሁለት ቅጣት
አንተን ማግኘት አንተን ማጣት
ምነዋ ምነዋ
አርጎ እንደ ጥርስ ህመም የሚጠዘጥዘኝ
ለዚህ ለዚህ ነው ወይ ያንተ ፍቅር የያዘኝ
በቅናት ላይ ቅናት እየደጋገመኝ
ስንቴ ሞቼ ነበር ሳልል አመመኝ
ዓይኔ በል ተው
አትይ የሰው
ልቤ በል ተው
አትበል የሰው
Written by: Teamir Gizaw
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...