Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Selamawit Yohannes
Selamawit Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Selamawit Yohannes
Selamawit Yohannes
Songwriter
Tewodros Birhane
Tewodros Birhane
Songwriter
Biniam Mesfin
Biniam Mesfin
Composer
Yonas Negash
Yonas Negash
Songwriter
Bini Bana
Bini Bana
Songwriter

Lyrics

ዞማዋ አሁንም ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ ቅድምም ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ አንቺን ነው ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ ሁልጊዜ ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ ስጥር ስጠነቀቅ (ዞማዋ) ዞማዋ ፀሐይዋ እስክታልፈኝ (ዞማዋ) ዞማዋ በየት በኩል ይሆን (ዞማዋ) ዞማዋ ዐይንህ የገረፈኝ (ዞማዋ) ልክ እንደ ገዳይ ጎበዝ አንበሳ ጣይ ጎምለል ጎርደድ ባይ ብዙ ባለ ጉዳይ እኔ አልመለስ መላ በመላቄ ልቧን በመስረቄ መጣች... ሠርግና ምላሹ ከኔ ነው ከልቤ ሳገኛት ደስታዋን ፈልጌ ተርቤ ከልቤ ስወዳት አሁንም አሁንም ደግሜ ጨምሬ ደምሬ ከልቤ ኸረ እኔ ለአንቺ... ለደስታሽ ዘማቹ ለፍቅርሽ ዘማቹ ሽቅብ ቁልቁለቱን አንቺ ብቻ አድርጎ በአንቺ መወደዱ ቢሆን ሽልማቱ ዘማቹ... ዞማዋ አሁንም ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ ቅድምም ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ አንቺን ነው ዞማዋ (ዞማዋ) ዞማዋ ሁልጊዜ ዞማዋ (ዞማዋ) አሄሄሄ ዞማዋ ምናለ ሚዶህን (ዞማዋ) ዞማዋ አርጎኝ በነበረ (ዞማዋ) ዞማዋ ዞማ ፀጉርህ መሐል (ዞማዋ) ዞማዋ ታውለኝ ነበረ (ዞማዋ) እንደው ለአመል እንጂ እንደው ማን ይሙት ቢጣል ቢወረወር ዐይንን ቢልኩት ልክ እኩያ የለሽ አምሳያ ምሳሌ ነሽ ማሳያ ዞምዬ ነይ ዞማ ነይ ዞማ ሆኖልኝ ፀሎቴ ሊሰማ ካለልኝ ከሆነ ካደረገው ድሌ ነው ዋ! ድሌ ዋ ድሌ ከቤቴ ስገባ አንቺ... እውነት ነው መታደል ምቾት መደላደል ከወደዱት ውለው ከወደዱት ማደር ኸረ እኔ ለአንቺ... ለደስታሽ ዘማቹ ለፍቅርሽ ዘማቹ ሽቅብ ቁልቁለቱን አንቺ ብቻ አድርጎ በአንቺ መወደዱ ቢሆን ሽልማቱ ዘማቹ... የኔን ለኔ ተውት የተረፈ ቀድሞ መቼ ሌላ ደግሞ ልቤ ባንተ ታሞ አንድም ካልበረደ (ገላ) አንድም ካልነደደ (ገላ) ተወዳጅ ይጠፋል (ገላ) እንኳን የወደደ (ገላ) እንደ ሰነፍ ቆሎ (ገላ) ሀገሩ ቢታመስ (ገላ) ጾም አድራለሁ እንጂ (ገላ) ያላንተ አይቀመስ (ገላ) ገላ ገላ ገላ አቤት ወዴት ደፋ ቀና ገልደም ገልታ ላንቺ ደህና አቤት ወዴት ደፋ ቀና ገልደም ገልታ ላንቺ ገና ባንተው ላይ ነበረ (ገላ) እንደተጀመረ (ገላ) ዘንድሮም እንዳምናው (ገላ) ባንተው እምላለሁ (ገላ) አንድም ካልበረደ (ገላ) አንድም ካልነደደ (ገላ) ተወዳጅ ይጠፋል (ገላ) እንኳን የወደደ (ገላ) ገላ ገላ ገላ
Writer(s): Samuel Alemu, Selamawit Yohannes Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out