Lyrics

አዝ፦ ደስታዬ ፡ በጌታ ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ከእንግዲህ ፡ ምንስ ፡ ያሻኛል ምድር ፡ ከሚታየው ፡ ሃብት ፡ ይልቅ ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ማርኮኛል የምድር ፡ ዝና ፡ ከበሬታ ፡ ሃላፊ ፡ ነው ፡ ትቼዋለሁ የአምላኬ ፡ ክብር ፡ ባለበት ፡ የእኔስ ፡ ሃገር ፡ በሠማይ ፡ ነው ኦ ፡ ቃሉ ፡ እንደሚናገረው ፡ ሃሌሉያ እኔስ ፡ በአደባባዮቹ ፡ መዋል ፡ ማደር ፡ ይሻለኛል የአምላኬ ፡ ክብር ፡ ሲገለጥ ፡ ውስጤን ፡ ልቤን ፡ ያረካኛል የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ብርቱ ፡ ነው ፡ ዘወትር ፡ አይለወጥም በቸርነቱ ፡ ይዞኛል ፡ ከቤቱ ፡ የትም ፡ አልሄድም አዝ፦ ደስታዬ ፡ በጌታ ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ከእንግዲህ ፡ ምንስ ፡ ያሻኛል ምድር ፡ ከሚታየው ፡ ሃብት ፡ ይልቅ ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ማርኮኛል የምድር ፡ ዝና ፡ ከበሬታ ፡ ሃላፊ ፡ ነው ፡ ትቼዋለሁ የአምላኬ ፡ ክብር ፡ ባለበት ፡ የእኔስ ፡ ሃገር ፡ በሠማይ ፡ ነው ኦ ፡ ቃሉ ፡ እንደሚናገረው ፡ ሃሌሉያ ለእኔስ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ የዘለዓለም ፡ መኖሪያዬ ክብሩን ፡ አይቼ ፡ እጠግባለሁ ፡ ሞገስ ፡ ፈሷል ፡ በላዬ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ መሆን ፡ እመርጣለሁ ፡ የእርሱ ፡ ክብር ፡ በሞላበት መኖሪያዬን ፡ አድርጐታል ፡ እግዚአብሔር ፡ በሚገኝበት አዝ፦ ደስታዬ ፡ በጌታ ፡ ሙሉ ፡ ነው ፡ ከእንግዲህ ፡ ምንስ ፡ ያሻኛል ምድር ፡ ከሚታየው ፡ ሃብት ፡ ይልቅ ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ማርኮኛል የምድር ፡ ዝና ፡ ከበሬታ ፡ ሃላፊ ፡ ነው ፡ ትቼዋለሁ የአምላኬ ፡ ክብር ፡ ባለበት ፡ የእኔስ ፡ ሃገር ፡ በሠማይ ፡ ነው ኦ ፡ ቃሉ ፡ እንደሚናገረው ፡ ሃሌሉያ
Writer(s): Daniel Amdemariam Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out