album cover
Hager
2,094
Hip-Hop/Rap
Hager was released on February 15, 2021 by Atgebam Alugn as a part of the album Atgebam Alugn
album cover
Release DateFebruary 15, 2021
LabelAtgebam Alugn
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM97

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Lij Michael
Lij Michael
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Lij Michael
Lij Michael
Songwriter

Lyrics

የጀግና ልጅ
የዛ ኩሩ
የጎበዝ ልጅ
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እማማ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
የጀግና ልጅ የዛ ኩሩ
ዓይን አለው ወይ ምንሽሩ
እንደ ፀሀይ እንደ ቀትር
እኩል በእኩል የሚመትር
ለወደደው ከመደቡ
ለጠላው ሰው ከወገቡ
ወንድነቱን ማን አየበት
ዝናሩ ነው የዞረበት
ቴዎድሮስ ለአንድነቷ በሞቱ ሲፀነስ
አንገቱን ሰጥቶ ነው ያጸናት ዩሃንስ
ካሳ አንድ ለእናቱ አትበሉኝ አልወድም
ከገብርዬው በላይ ከየት ይመጣል ወንድም
አያስቡሽ እንጂ በክፉ አንቺን ብቻ
ሺህ ገበየሁ ቢሞት አለ በሉ ባልቻ
ፈትሉ በወርቅ ሽመና በልክ
ሀገሬ አጠብም ተሰፍታ በልክ
ሀገር ሀገር ሀገር
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ጥራ አባ ጅፋር የወንዶቹን ቁና
ለጠላቱ ይሳቅ ለወደደው ቡና
እኔ የሀበሻ ልጅ የዛ ንጉስ ጦና
ጀግናን ማወዳደስ ይቀረናል ገና
በገበየው ባርኮት ሊቁ ሀብተጊዮርጊስ
ኸረ እንዴት አማረ የአድዋ ላይ ድግስ
ገበየሁን ጥሩት በሉት አባጎራው
በፈረሱ ሲሄድ ሽለላ ፉከራው
ቆየኝ አንዴ እዛ ጋር ስማ
የራስ ሚካኤል እጅ የነ ራስ መንገሻ
ለጠላት አያጣም ጥጋብ ማስታገሻ
አላሚ ሰው ሲገኝ እንደ አበበ አረጋይ
በመሬት ያስኬዳል በራሪን እንደ ድንጋይ
ሊቀመኳስ ነው ወይ አባተጓ ያለው
መድፉን ከአፈሩ ምን የቀላቀለው
እንደ ራስ ተፈሪ ስም አጣ ምላሴ
መቀባት እንዲህ ነው ሀይልን ከስላሴ
በላይ በላይ ብዬ ሳስበው እጅጉን
ፎክር ይላል ልቤ አንስተህ በእልጅጉን
የዞማን በረሃ ዝናቡ ሲፈራው
ደሙን አይደል እንዴ ያጠጣው ሽፈራው
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እማማ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ኧረ እናት ሀገሬ
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ኧረ እማማ ሀገሬ
ኧረ እናት ሀገሬ
Written by: Lij Michael
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...