album cover
Alachu Wey
album cover
Alachu Wey was released on February 15, 2021 by Atgebam Alugn as a part of the album Atgebam Alugn
ReleasedFebruary 15, 2021
LabelAtgebam Alugn
BPM
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

የዚህ ጊቢ የዛ ጊቢ ማነዉ ስም ጠሪ
ታጥራቹ ያላቹ በዞን በዞን አይዞን አይዞን (ያራዳ ልጅ)
ዜማዬን ስሰራ ቀንም ሆነ ማታ
እንዴት እረሳለዉ መላክን ሰላምታ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ቸብ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ
አላቹ ወይ (አለን አለን)
አማን ነው ወይ (አማን አማን)
ያርገዉ አማን (አሜን አሜን)
(ዮኒ እስቲ)
ተጫወቱ በሉ ምንድነዉ ዝምታ
ጨዋታ አይደለም ወይ ሁሉን ሚረታ
እዚም እዛም ሀገረ የትም ቦታ ያላቹ
ፍቅር እና ናፍቆት የራበዉ ልባቹ
በእናት አለም ነገር ላይችል አንጀታቹ
ሸከፍ አድርጉና ኑ ግቡ ቤታቹ
እማ አለም እማ አለም ሽብ አርጊ መቀነት
ያላሰብሽዉ እንግዳ ሊገባነዉ ድንገት
ግባ ግባ በሉት በሉት ግባ ግባ በሉት በሉት
ግባ ግባ በሉት በሉት ግባ ግባ በሉት በሉት
አላቹ ወይ (አለን አለን)
አማን ነው ወይ (አማን አማን)
ያርገዉ አማን (አሜን አሜን)
አደብ ያልተማረ ልሳነ ልዛዝ
ልወቅልህ ባዩ አስተማሪዉ በዛ
ሀገሬ መች አጣች ነብይም ሰባኪ
እኛን የቸገረን ነገር አዋሳኪ
ኑሮዉን እየኖረ ከአራዳዉ ሀገር
እንደ አራዳ ልጆች ካልገዛዉ ፍቅር
ፍቅርን ስትለዉ ስለፀብ ካወራ
ምን ብለህ ጠራህው ይሄን የሰው ግራ
ፋራ ፋራ ፋራ ፋራ
ፋራ ፋራ ፋራ ፋራ
ፋራ ፋራ ፋራ ፋራ
ፋራ ፋራ ፋራ ፋራ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ቸብ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ እዚጋ እዛጋ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ቸብ አርጊዉ
እዚጋ እዛጋ ሞቅ አርጊዉ እዚጋ እዛጋ
Written by: Lij Michael
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...