album cover
Dimama
2,391
Hip-Hop/Rap
Dimama was released on November 8, 2024 by Weeha as a part of the album Dimama - Single
album cover
Release DateNovember 8, 2024
LabelWeeha
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM144

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Key Bek
Key Bek
Rap
COMPOSITION & LYRICS
Hawi Dhaba Gemechu
Hawi Dhaba Gemechu
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Mashela Boy
Mashela Boy
Producer

Lyrics

አቡጊዳ ብዬ ትምህርት አስተምሬ
አንቺም ሸጋ ነበርሽ
ለሸጋው ሰጠሁሽ
አንቺ ልጅ ሸግዬ!!!
ጉብል አማላይ
አመለ ሸጋ አየሁ
ሁሉን የሰጠው
ሁሉን ያደለው
ብቻ ምን እንዳስነካኝ
እኔ ምን አውቃለሁ
ድንገት ሳየው ልቤ
ትርክክክ ያለው!
ተ ተ ተወዳጅ
አንደበቱ ጣፋጭ
በ በ ጫወታው
ልብን ዳባሽ
አይ! አይ!
በፍቅር ይዞኝ ጭልጥ አለ
ጋራ ሸንተረሩ በቃ!
ቤቴ ሆነ
ድማማ(x2)
ሰው እንዲም አድንቄ አላውቅማ
ድማማ(x2)
በዋሽንትህ ዜማ ልቤ አለልህ
በዋሽንትህ ዜማ ልቤ አለልህ
ደንዳና ቀብራራ
ጎፈሬው ጠንካራ
ጎፈሬው ባለሀገር
ጎፈሬው ሀገር ያቀና
ክንደ ብርቱ ያረሰው
ታይቶ ማይጨረሰው
የፍቅር የዘር ማሳው
ከተሜን አሳነሰው
ነውር ነው ለእሱ ሙስና
መስጠት ፅድቅ ክብር ዝና
በዚ ዘመን የታለና
እንዲህ ያለ ሙሉ ስብእና
ጉድ! ጉድ! ጉድ እኮ ነው!(x2)
ያ የጂጂ እረኛ
ቁርበት ለባሽ ደገኛ
የሰው ልክ የሰው ማኛ
ዛሬም እንደ ትላንቱ
እየነፋ ዋሽንቱን
በፍቅር ጣለው ስንቱን
እኔም እያየሁኝ አልኩኝ
ዎይቸው ጉድ!!!
ጉድ! ጉድ!
ዘመን የማይሽረውን ሰው
አከበርኩት!!
ድማማ(x2)
ሰው እንዲም አድንቄ አላውቅማ
ድማማ(x2)
በዋሽንትህ ዜማ ልቤ አለልህ
በዋሽንትህ ዜማ ልቤ አለልህ
አጃኢብ ነውውብ ፈገግታው
ማይጠገብ ሳቅ ጨዋታው
የጠይም ቀይ ዳማ
ልቤን ገዛው
ዘንካታው ባለሀገር
በል ውሰደኝ
ጎጆህ ልግባ
ዊሀዬ!!
እስኪ ግቢና ጨፍሪ
አንችዬ!!!
አንተ!!!
አንድ አለብሽ!!
አንድ አለብህ!!
ግባ አንተም!!
እንደ ልብህ
ያዝ እንግዲህ!!!
ጨፍርማ!!
ለሀገርህ
ለባህልህ
ኧረረረ!!!
ኧረ ኧረ!!!
Written by: Hawi Dhaba Gemechu
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...