album cover
Zimta
89
World
Zimta was released on February 7, 2023 by The Milo Mix as a part of the album Vol ፫
album cover
AlbumVol ፫
Release DateFebruary 7, 2023
LabelThe Milo Mix
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል
ዝምታ ከእንዲህ አለ ያተርፋል
ዝምታ ከእንዲህ አለ ያተርፋል
ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ልተው ብዬ አልሆን ያለኝ ልምዴ
አይቶ አለማለፌ
መናገሬ ወዳጄን ካስከፋ
አንድም ሰው ከገፋ
ወጀቡ እስኪያልፍ እስኪጠራ እስኪረጋ
አንደበቴን ዝምታ ላልምደው
ጊዜ እስኪፈርደው
ችሎ ማለፍ መልካም
ውስጥ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ሁሉ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ሁሉንም ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
ሁሉንም ቢያወጉት ሆድ ባዶ ይቀራል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ዝምታ ከእንዲህ አሉ ያተርፋል
ችሎ ማለፍ መልካም
ውስጥ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ውስጥ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ውስጥ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ሁሉ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ውስጥ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
ችሎ ማለፍ መልካም
ሁሉ እስኪሆን ሰላም
ችሎ ማለፍ ደጉ ነገር
መሸነፍ ለፍቅር
Written by: Natnael Ayalew Yimer
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...