Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Bereket Tesfaye
Bereket Tesfaye
Songwriter

Lyrics

አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ያንት ምህረት ከማን ጋር ይስተያይ ከፈጠርከው ፍጥረት ከምድር ወይ ሰማይ የሚስተካከልህ ማን አለ በውኑ አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው ሳይታዘዝ ጠላት እጅ ገብቶ ሳምሶን ወደቀ ከመስመር ወጥቶ ግን ምህረት ለምኖ መቼ አፈረ የራሱ ፀጉር ማደግ ጀመረ በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ ለዛ ኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ አንድ ዕድል ብቻ ባይለምንህ ይኖር ነበረ በቸርነትህ እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነ እንዴት ኧረ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ብትጨምርለት አስራ አምስት ዓመት ተዝቆ በማያልቅ ከሰፊ ምህረት ከኖረበት ዕድሜ ከምህረትህ ወስዶ አንተን ሳያከብር ጨረሰው በባዶ እኔንም ገብቶኛል የቃልህ ዕውነት ለካ ምዘምረው ባንተ ምህረት መሃሪነትህን እዘምረዋለሁ በጉልበቴ ሳይሆን በምህረት እኖራለሁ እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት (መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው) (መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out