Lyrics

እውነት ነው ስሰጥሽ ልቤን አሳልፌ ቅርማ አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ ግን እንዳልመኝሽ ልቤን የከፈልነው ሌላ ጭንቀት አለ ለሰው የማልገልፀው ጓላታ ሃየለ ግድን እዩ ክፀሮ ፍቅሪ ለ ንፍቅሪ ፈሪሄ ከይቀስሮ ተፀሚመ ፍቅራስቓይዩ ክኵእሎ ማእረፍ ፍቅራ ፍቅሩ አብ ልበይ የኩሉ ተሸንፊያለው ተሸንፌ ተሸንፌያለው ተሸንፌ ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ ተኳኢለ ወ ተኻኢለ ተኻኢለ ወ ተኻኢለ ግንከምተሃልዮ ዝነበረ ትኾንኸበይ ልብገይሬ ሰው አለ.ልቤ ከራሱ ሌላ ለወዳጁ እያደላ አንችን መስዋት አርገ እኔን እየፈለገ መአረይ ነአይ ከበልኩ አነ ስምኢተይ ደፊነ እርክነትና መዚነ ትምቢተይ ወሲነ ወይ ልቤ ከአሎ ኾላትና ሰዊሩ ፅምም በል ጥራይ ካህሳይ ከይትብል ዳህራይ ሺህ ጊዜ አፍቅራ ንኹሌ ከይነግራ ካእሎ ርኢኻ ገና ምስነብስኻ እውነት ነው ስሰጥሽ ልቤን አሳልፌ ቅርማ አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ ግን እንዳልመኝሽ ልቤን የከፈልነው ሌላ ጭንቀት አለ ለሰው የማልገልፀው ጓላታ ሃየለ ግድን እዩ ክፀሮ ፍቅሪ ለ ንፍቅሪ ፈሪሄ ከይቀስሮ ተፀሚመ ፍቅራስቓይዩ ክኵእሎ ማእረፍ ፍቅራ ፍቅሩ አብ ልበይ የኩሉ ተሸንፊያለው ተሸንፌ ተሸንፌያለው ተሸንፌ ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ ተኳኢለ ወ ተኻኢለ ተኻኢለ ወ ተኻኢለ ግንከምተሃልዮ ዝነበረ ትኾንኸበይ ልብገይሬ ወይ ልቤ ከአሎ ኾላትና ሰዊሩ ፅምም በል ጥራይ ካህሳይ ከይትብል ዳህራይ ሺህ ጊዜ አፍቅራ ንኹሌ ከይነግራ ካእሎ ርኢኻ ገና ምስነብስኻ ካእሎ ርኢኻ ገና ምስነብስኻ
Writer(s): Samuel Alemu, Mulualem Takele Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out