album cover
Bante Lay
album cover
Bante Lay was released on August 24, 2023 by Nahom Records Inc as a part of the album Bante Lay - Single
August 24, 2023
LabelNahom Records Inc
BPM88
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም
በማልደርስበትም
ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም
ብሄድ የትም የትም
መች ቅር ይለኝና እኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
ልውል ተስፋ እልቆርጥም
ኢያለህ ከጎኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
ልውል ተስፋ እልቆርጥም
ኢያለህ ከጎኔ
ስሜቴን ቆጥቤው ሃሳቤን
ብዙ ባላወራም
ይህ ደላኝ ይህ ከፍኝ እያልኩኝ
ችዬ ባላብራራም
ይገርምኛል ሳስብ ነገሩን
ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን
ተረዳኸኝ አንተ ሂወቴን
ስሜቴን
እኔስ ላንድ ፍቅር
እንደሰው አልዘምር
ለኔ ክብር የለም
ላንተ እንደመታመን
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
የህይወትን ማመር ብታይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
የህይወትን ማመር ብታይ
እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም
በማልደርስበትም
ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም
ብሄድ የትም የትም
መች ቅር ይለኝና እኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
ልውል ተስፋ እልቆርጥም
ኢያለህ ከጎኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
መች ቅር ይለኝና እኔ
ልውል ተስፋ እልቆርጥም
ኢያለህ ከጎኔ
የድካሜን ባላይ ባይቀናኝ
አለም ብታዳላ
ባይሆን እንዳሰብኩት ባይሰምር
ኑሮ ምን ባይሞላ
ኣይከፋኝም ደስታ ነው ስልህ
የኔ ፍቅር ከጎኔ ካለህ
ምቱ እንተው ነህ
ለልቤ እፎይታ
ትርታ
እኔስ ላንድ ፍቅር
እንደሰው አልዘምር
ለኔ ክብር የለም
ላንተ እንደመታመን
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
የህይወትን ማመር ብታይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
የህይወትን ማመር ብታይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
ባንተ ባንተ ላይ
የህይወትን ማመር ብታይ
Written by: Abudi F
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...