album cover
Dorzedelics
4,140
Afro-Beat
Dorzedelics was released on February 16, 2024 by Universal Music Africa as a part of the album ZETEGN HARAMBE
album cover
Release DateFebruary 16, 2024
LabelUniversal Music Africa
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM179

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Rophnan
Rophnan
Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Rophnan
Rophnan
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Rophnan
Rophnan
Producer, Mixing Engineer, Mastering Engineer

Lyrics

ሎኬ
(አዬ አዬ) ጋሞና
(ጋሞና) ሎኬ
(አዬ አዬ)
Rophnan (Drop it again!)
ልብስ ነው ለእጇ ያ ሂና
ሂናው ላይ ሽፎን አርጊና
ክርትትት መስለሽ እማማዬ
ልሳኔን አስችው ቋንቋዬን
መልክማ ከላይ ከላይ
ሽንጥማ ከላይ ከላይ
አተያይ ልብ አድርጉልኝ
መተሻል እኔስ እንጃልኝ
አዬዬ
ፍቅር ይሸመናል
ነጭ ፈትል ይደመናል
መውደድ ይሸመናል
ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
አዬ ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ
(ዶርዜና ጋሞና ዶርዜና)
ጋሞ ሲኖጊዳ
አንድ ቃል እንዴት ይበቃል
አንቺን የሚገልጽ ከየት ይመጣል
ሸማኔው ብቻ ነው ያየው ያንችን ዳር
በመነን በሳባ ደርሶ አንቺ ጋር
ፍቅር ይሸመናል
ነጭ ፈትል ይደመናል
መውደድ ይሸመናል
ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
አዬ ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
ሁሉም አንቺን ይላል ዛሬ
ጋሞ ሲኖጊዳ
መልኳ እንደ ጨረቃ
ከዚህ ሁሉ ሰው ርቃ
በአይኗ እንደጣለቺኝ አቤት
አነሳችኝ ዝቃ
(ዶርዜና ጋሞና ጬንቻና)
ሎኬ ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
አዬ ዛሬ
አዬ አዬ ጋሞና
አዬ ዶርዜና
አዬ ጋሞና
አዬ
Rophnan
Written by: Rophnan
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...