album cover
Erefi
album cover
Erefi was released on July 21, 2023 by ela records as a part of the album Malefiya
July 21, 2023
Labelela records
BPM193
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Lyrics

ያስተዛዝባል ይሄ ይሄማ ያስተዛዝባል ይሄ
ያስተዛዝባል ይሄ ይሄማ ያስተዛዝባል ይሄ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
ሲገባሽ ደካማ ጎኔን አውቀሽው
ነው እንዴ ይፈተን ብለሽ የራቅሽው
ገረመኝ እንደጠበቁሽ አልሆንሽም
ላንቺ ስል ራሴንማ አልዋሽም
ወድጄሽ ነው እንጂ አይደለም አብጄ
መኖር አይከብደኝም አዲስ ሰው ለምጄ
ግልፅ ነው አመሌ ድብቅብቅ አልወድም
አንድ ነገር ብሆን ካንቺ ራስ አልወርድም
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
(ያስተዛዝባል)
ያስተዛዝበናል
ባላውቃት አልልም ምንም ብከፋም
ከበደል አንዳንዴም ምክር አይጠፋም
ስሜቴን እስክታነቢው ከፊቴ
ማፍቀሬ ይሆን ወይ እንዴ ጥፋቴ
ልታዘብሽ እንጂ ጠብቂያት ምላሴን
ፍቅርሽ ካልጠቀመኝ ይዞት ይሂድ ጦሴን
ውበት እንደሆነ አይቀርም መርገፉ
አቦ እናቴ ሴት ናት አታናግሪኝ ክፉ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
ያስተዛዝበናል ይሄ
ያስተዛዝበናል እንዲ
ያስተዛዝበናል
ያስተዛዝበናል በጣም
ያስተዛዝበናል ተይ
ያስተዛዝበናል
ተይይይ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
እረፊ እረፊ እረፊ
Written by: Bisrat Surafel, Elefaseged Emishaw
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...