album cover
Ahun
2
Afro-Beat
Ahun was released on February 26, 2025 by HEEZY official as a part of the album Ahun - Single
album cover
Release DateFebruary 26, 2025
LabelHEEZY official
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM106

Credits

PERFORMING ARTISTS
Supa
Supa
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Henok Ashenafi Tadele
Henok Ashenafi Tadele
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Lexis
Lexis
Producer

Lyrics

ለምኜሽ ነበር ፍርሀት ከልሎኝ
ሳስብ መሄድሽን ጨለማ ውጦኝ
ዳንኩኝ በሌላ ካሰኝ ሰዉ ልኮ
ፈጣሪ ከላይ የልቤን አይቶ
ሲሄዱ ነዉ ላይመለሱ
ላይገኝ የተዉት ቢመጡ
ከባድ ነዉ አውቃለሁ ቁጭቱ
ከጅ የወጣን ከሌላ ማየቱ
አልፍያለዉኝ ተምሬ
ሞልቷል ያዉ አሁን ደስታዬ
የረበሸሽም ይሄ ዉ ነዉ
ፍቅር አይደልም አዉቃለሁ
አሁን አይደለሁ እንደ ድሮዉ
ምስኪኑ ያ የሄድሽዉ ጥለሽዉ
ቀይሮኛል አድርጎ ጠንካራ
አላይም ካለፍኩኘ ወደ ኋላ
ታልፊዋለሽ አንቺም እንደኔ /አንቺም እንደኔ
ይቀየራል ሁሉም በጊዜ/ ሁሉም በጊዜ
ተመልሰሽ ብትመጪም ደጄ /ብትመጪም ደጄ
አንድ አይሆን ስሜቱ ለኔ / ስሜቱ ለኔ
ድኛለዉ አሁንድኛለዉ አሁን ድኛለዉ አሁን (ደና ነኝ አዉ)
ድኛለዉ አሁንየተሻለ ሰዉ ሆኛለዉ(አመሰግናለዉ)
ድኛለዉ አሁንድኛለዉ አሁን ድኛለዉ አሁን (ደና ነኝ አዉ)
ድኛለዉ አሁንየተሻለ ሰዉ ሆኛለዉ(አመሰግናለዉ)
ያንቺን ክፉ እኔ አልመኝም
አብሬሽ ግን ራሴን አልስልም
ደግ ያግኝሽ ይግጠምሽ ቸሩ
ታሪክ ነዉ የኛ አልፏል ነገሩ
መልካም ሆነ መሄድሽ ለኔ
ስለይሽ ባይመስለኝ ያኔ
ተካስኩኝ ሻረ ህመሜ
ድኛለሁ አከመኝ ጊዜ
አሁን አይደለሁ እንደ ድሮዉ
ምስኪኑ ያ የሄድሽዉ ጥለሽዉ
ቀይሮኛል አድርጎ ጠንካራ
አላይም ካለፍኩኘ ወደ ኋላ
ታልፊዋለሽ አንቺም እንደኔ አንቺም እንደኔ
ይቀየራል ሁሉም በጊዜ ሁሉም በጊዜ
ተመልሰሽ ብትመጪም ደጄ ብትመጪም ደጄ
አንድ አይሆን ስሜቱ ለኔ ስሜቱ ለኔ
ድኛለዉ አሁንድኛለዉ አሁን ድኛለዉ አሁን (ደና ነኝ አዉ)
ድኛለዉ የተሻለ ሰዉ ሆኛለዉ(አመሰግናለዉ)
ድኛለዉ አሁንድኛለዉ አሁን ድኛለዉ አሁን (ደና ነኝ አዉ)
ድኛለዉ የተሻለ ሰዉ ሆኛለዉ(አመሰግናለዉ)
Written by: Henok Ashenafi Tadele
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...