album cover
YABEDE
Dance
YABEDE was released on March 23, 2025 by HEEZY official as a part of the album YABEDE - Single
album cover
Release DateMarch 23, 2025
LabelHEEZY official
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM

Credits

PERFORMING ARTISTS
Supa
Supa
Background Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Henok Ashenafi Tadele
Henok Ashenafi Tadele
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Cross BeatX
Cross BeatX
Producer

Lyrics

ያበደ ምሽት
ዘንጧል የክቱን ሰዉ ሁሉ በያይነት አይነት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት ድምቀት
ያበደ ምሽት
ወንዱ ጎምላላ ነዉ ሴቱ እሸት እሸት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት
መጠጡ በዝቶ አረጋት ዘሪቱን
አስረቀረቀችዉ በመደዳ ዘፈኑን
ለሁሉም ስትጮህ ገና ከጅምሩ
ጠርጥሬ ነበር ስላስተላለቁ
እኔን አደናግሮኝ አርጎኝ አጨብጫቢ
እሷ ትዘፍናለች ቆማ ከባንኮኒ
ተወጥሮ እንደ ፊኛ ያረገችዉ ሱሪ
ማዕበል ይጠራል ገላዋ ሱናሚ
አርጊዉ ድብልቅልቅ እስክስታሽን ከትወርክ
ባንቺ ገላም አደል ወይ የሚያምረዉ መዉረግረግ
አነቺም አንድ እኔም አንድ ብለን ባናት ባናት
ነጋብን ምሽቱ ቆመን በጭንቅላት
ኧረ ተያ
Baby girl come on ነያ
Wine ponit አንዴ ልያ
ሃሳብ ተይ የለዉ ቦታ
ያበደ ምሽት
ዘንጧል የክቱን ሰዉ ሁሉ በያይነት አይነት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት ድምቀት
ያበደ ምሽት
ወንዱ ጎምላላ ነዉ ሴቱ እሸት እሸት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት
ስሚኛ
ደስታ አይተመንም አይወጣለት ዋጋ
እድሜን ይቀጥላል ሳቅና ጨዋታ
እሱ ነዉ ትዝታሽ የማታ የማታ ማታ
ጠቧል አይኔ አንደ ቻይና አለኝ አልገለጥ
በቅቶሻል አልኮሉ ነዉ ይጨመር ሌላ መጠጥ
ምንም አዲስ አደለም ይደገማል በማግስቱ
አታዉቅም እንደዚ እሷ አልገባትም ነገሩ
ጨለማ ነዉ ቤቱ ተወችኝ ነካክታ
ተምታታብኝ ሰዉ ባይሽ በብልጭታ
ዙሩ በኔ ነበር ብትደግመኝ ላንድ አፍታ
ይምጡ ጓደኞቿም አለን ለሁሉም ቦታ
ያበደ ምሽት
ዘንጧል የክቱን ሰዉ ሁሉ በያይነት አይነት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት ድምቀት
ያበደ ምሽት
ወንዱ ጎምላላ ነዉ ሴቱ እሸት እሸት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት
ያበደ ምሽት
ዘንጧል የክቱን ሰዉ ሁሉ በያይነት አይነት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት ድምቀት
ያበደ ምሽት
ወንዱ ጎምላላ ነዉ ሴቱ እሸት እሸት
ያበደ ምሽት
ሁሉም ያበራል በተለየ ድምቀት
ኧረ ተያ
Baby girl come on ነያ
Wine ponit አንዴ ልያ
ሃሳብ ተይ የለዉ ቦታ
Written by: Henok Ashenafi Tadele
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...