album cover
Mesgana
2,032
African
Mesgana was released on May 22, 2025 by Yohana as a part of the album Mesgana - Single
album cover
Release DateMay 22, 2025
LabelYohana
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM87

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Yohana
Yohana
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Yohana
Yohana
Composer, Lyrics

Lyrics

ናና፣ ናና
ናና (hype up!) ናና
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yes, me come again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
(Yohana! Come tell the people)
ይሰልቃል ብሎ ሀ! ለጆሮሽ (ዉሸት!)
ሆኗል እዳ ሳቅሽ
ይደልቃል ሳቅ ይላል! ምርጫ-አለሽ! (ቆንጆ!)
በርቺ ይዝነብ! ትከሻሽ
አንድ ዕድል! ሰጥተሻል
አሻግረሽ ህልም! አይተሻል
በረታ! አትቀርም ብለሻል
ዮሐና! አቦል ቀምሰሻል
ቶና ዕረፍት! ሆኖልሻል
በረካም ሃሎ! ይልሻል
አጥታ ሄዋን-ሉሲም እስከዛሬ
ይጣል ያለኝ ዝም-ይሻል! ከጥሬ
ይምጣ እንጂ ጠበቅሁ አምርሬ
እኔስ ምን አጣው (አቦ አያሳጣህ፣ ናና)
ከተፍ ካንቺ ሳዜም ውዬ አድሬ
እሳት አጥፊ ውሃ ቃል ቋጥሬ
ካሳት! እንዲ በማን! ሊባል ዛሬ
ደሞ መጣው (እንኳን መጣህ፣ ናና)
ና! ያልኩት ሆኖብኝ እዳ ሲያዝለኝ መንገዴ
ርቀሽ ባካል ላቀረብሽኝ ለሩቅ ሰው ዘመዴ
ማነው ብለሽ ምለሽ ክደሽ ላልኮራሽ በዘዴ
ዎኦኦኦኦይ ጀባ እስኪብዲብዳብዴም
አለሽ ደስ (ኡ)
አለኝ ደስ (ኡ)
አለሽ ደስ (ኡ)
አለኝ ደስ (ኡ)
(ናና)
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yes, me come again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Hyper Zema hype it up again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yes, me come again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
ገላጋይ! ጠቅልዬ እንዳዲስ ነካካው ትዝታን
ገዳም! ነሽ ስሚኝ እንደልብሽ ከሞላው ገበታ
ባልሰማ! ባላልፍም ያው ኪስ አይገባም ምስጋና
ሙዚቃ አለሽ ሁሌ-አዲስ እድሜ ይስጠን ጤና
አንዴ ነግሮሻል
ሁለቴ ደግሞልሻል
ሦስት ይሰልስልሻል
ዮሐና! አቦል ቀምሰሻል
ቶና ዕረፍት! ሆኖልሻል
በረካም ሃሎ! ይልሻል
የታል እስኪ ካሁን እስከዛሬ
ገድገድ ያልኩት በትዕቢት ሠክሬ
ብድግ እንጂ ሚከበር አክብሬ
ፍቅር አላጣው (አቦ አያሳጣህ፣ ናና)
ከተፍ ውርሱን! በቃል አሳምሬ
ይጣልሽ! ደጄ ለምን ይብቃን! ብዬ
አንጫር! እንዳዲስ
ታማ! ልያት ብዬ መጣሁ (እንኳን መጣህ፣ ናና)
ና! ያልኩት ሆኖብኝ እዳ ሲያዝለኝ መንገዴ
ርቀሽ ባካል ላቀረብሽኝ ለሩቅ ሰው ዘመዴ
ማነው ብለሽ ምለሽ ክደሽ ላልኮራሽ በዘዴ
ዎኦኦኦኦይ ጀባ እስኪብዲብዳብዴም
አለሽ ደስ (ኡ)
አለኝ ደስ (ኡ)
አለሽ ደስ (ኡ)
አለኝ ደስ (ኡ)
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yes, me come again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Hyper Zema hype it up again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yes, me come again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
Yohana here again
በአዲስ ግጥም በአዲስ ዜማ
ናና፣ ናና
ናና፣ ናና
ናና፣ ናና
ናና፣ ናና
ናና
Written by: Yohana
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...