album cover
Demama
6,582
Reggae
Demama was released on September 6, 2025 by Dawit Tsige as a part of the album Yene Zema Concert (Addis Ababa)
album cover
Release DateSeptember 6, 2025
LabelDawit Tsige
LanguageEnglish
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM115

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Dawit Tsige
Dawit Tsige
Harmony Vocals
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Tsige
Dawit Tsige
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Dawit Tsige
Dawit Tsige
Producer

Lyrics

አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ
ኦ አበባዬ ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ
አሃ አበባዬ ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ
ኦ አበባዬ ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ
አሃ አበባዬ ነሽ
ከፊቴ አትጠፊብኝ አሃ ወተሽ ከልፍኙ
ሳይሽ በመዓዛሽ አይኖቼን ጨፍኜ
ደህና ዋል ብለሺኝ ሄደሽ በማለዳ
ጠረንሽ ይቀራል የኔ ፅጌሬዳ
አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ
ኦ አበባዬ ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አበባዬ ነሽ
አሃ አበባዬ ነሽ
ሲነጋ ስበሽኝ እንደ ናርዶስ ሽቶ
የሌሊቷ ንግስት ያደርግሻል መሽቶ
አልማዝ መሳይ አይንሽ ቀለሙ አረንጓዴ
እንዳይወጣ አረገው ፍቅርሽን ከሆዴ
አሁንም አሁንም አሃ እንደምንድን ነሽ
አሁንም አሁንም እንደምንድን ነሽ
የደስታዬ ምንጭ አሃ አበባዬ ነሽ
ኦ አበባዬ ነሽ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ሽው እልም በአራዳ
የኔ ፅጌሬዳ
ድማማ ሽው እልም በአራዳ
የኔ ፅጌሬዳ
ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅን
ገላሽ እንደ ፀሀይ ችሎ ማብረቅረቅን
የስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅን
የስንቱ ማጌጫ ያስንቀኛል ወርቅን
አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ
አቅፈሽ ስታሞቂኝ ገብተሽ ከጓዳዬ
መሆኑን አወቁት መራቅሽ እዳዬ
መሆኑን አወቁት ትዝታሽ እዳዬ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ሽው እልም በአራዳ
የኔ ፅጌሬዳ
ድማማ ሽው እልም በአራዳ
የኔ ፅጌሬዳ
የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ
የፅጌሬዳ ዘንግ ባይሞላም እፍኝ
በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ
በውበት ያደምቃል ሰፊውን እልፍኝ
አንዳንችሁ ባንዳችሁ ድመቁ ብሎን
አንዳንችሁ ባንዳችሁ እመሩ ብሎን
ባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎን
ባዝና አበባ አርጎን አሮረን ሳሎን
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ድማማ ድማማ ድማሜ
አንቺው ነሽ አለሜ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
ኧረ ድማማዬ ኧረ ድማማዬ
Written by: Dawit Tsige
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...