Music Video

Gigi: Gud Fella
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Gigi
Gigi
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
Composer
PRODUCTION & ENGINEERING
Bill Laswell
Bill Laswell
Producer

Lyrics

የተውኩትን ነገር ተመክሬ ተነግሬ በሀገር ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያኔ ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ ማስቲካ ሆኛለሁ ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ ውብ ቁመና ወየው ዛላ ሰው እንደ እህል አይበላ አለ ለካ የሰው ሀረግ ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ይድገም ያነብንብልኝ ከትንፋሹ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ በእጁ ቢነካካኝ ድምፅ አወጣው እኔም እንደ ጊታር ጉድ አረገኝ መውደድ ጉድ አረገኝ የዚህ ሰው ፍቅር አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ (ጉድ) እልልታው ጭፈራው ደመቀ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ) ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ልቤ ለፍቅርህ እያደላ ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ ውብ ቁመና ወየው ዛላ ሰው እንደ እህል አይበላ አለ ለካ የሠው ሀረግ ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out