Lyrics

ፍቅሬ ሆይ እኔ አንተን መውደዴ አንዴት ብዬ ልተው ፍቅሬ ሆይ እኔ አንተን መውደዴ አንዴት ብዬ ልተው ሆይ ልቤ አልሰማኝ አለ ብነግረው ብነግረው ልቤ አልሰማኝ አለ ብመክረው ሆይ ልቤ አልሰማኝ አለ ብነግረው ብነግረው ልቤ አልሰማኝ አለ ብመክረው ዪኢኢኢሻለው ነበረ መውደድ ከተራራው ጥሎ ከማይሄደው ከማይሸሸው ጋራ ይኢኢኢ ሻለው ነበረ መውደድ ከተራራው ጥሎ ከማይሄደው ከማይሸሸው ጋራ ተራራዉ ሰው ሆኖ ከንፈሬን ባይስመኝ ተራራዉ ሰው ሆኖ ጡቴን ባይዳብሠው ተራራዉ ሰው ሆኖ አይን አይኑን ባላይ ጸሀይ እሞቃለሁ ወጥቼ ከላይ ፍቅሬ ሆይ እኔ አንተን መውደዴ አንዴት ብዬ ልተው ፍቅሬ ሆይ እኔ አንተን መውደዴ አንዴት ብዬ ልተው ሆይ ልቤ አልሰማኝ አለ ብነግረው ብነግረው ልቤ አልሰማኝ አለ ብመክረው ሆይ ልቤ አልሰማኝ አለ ብነግረው ብነግረው ልቤ አልሰማኝ አለ ብመክረው ጎዳናው እእእ መንገዱ ሼሽቶኛል ስልህ አርቆ ወስዶኛል ደሞ አዙሮ አዙሮ ካንተ ያመጣኛል ተዉ ልቤ ተዉ ልቤ ተው ልቤ ተመከር እምበጅህ ወዳጅ የሚሻል የሽንብራ ቆሎ እንዴት ጣፋጭ ነው ቆንጥሬ በልቼ ምኑን ልዋጠው አንት መንገደኛ አንት መንገደኛ አንተ አደገኛ አትመጣልኝም ሆይ አንተን ካላየሁ እንቅልፍም አልተኛም ሁሁ አንት መንገደኛ አንተ አደገኛ አትመጣልኝም ወይ አንተን ካላየሁ እንቅልፍም አልተኛም የሽንብራ ቆሎ እንዴት ጣፋጭ ነው ቆንጥሬ በልቼ ምኑን ልዋጠው አሞራ ወድጄ አሞራ ሆኛለሁ በየትነኛው መንገድ ባልፍ አገኝሀለው አሀሀሀ መንገደኛ አንተ አደገኛ አትመጣልኝም ወይ አንተን ካላየሁ እንቅልፍም አልተኛ ሁሁሁ መንገደኛ አንተ አደገኛ አትመጣልኝም ወይ አንተን ካላየሁ እንቅልፍም አልተኛ
Writer(s): Ejigayehu Shibabaw Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out