album cover
Temar Lije
214
World
Temar Lije was released on January 1, 1998 by AIT Records, Inc. as a part of the album The Best Of...
album cover
Release DateJanuary 1, 1998
LabelAIT Records, Inc.
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM116

Credits

COMPOSITION & LYRICS
Alemayehu Eshete
Alemayehu Eshete
Songwriter

Lyrics

ጊዜው ካፊያ ነበር ትንሽ ጨለም ብሎ
አባቴ ሲጠራኝ እያለ "ና ቶሎ"
ህ! ምንም ህፃን ብሆን ምስጢሩ ባይገባኝ
ዋ! አባቴ እንባ አውጥቶ አልቅሶ መከረኝ
እንዲህ ሲል መከረኝ
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
እያለ ሲመክረኝ እየተማረረ
አይ ልጅነት!
እኔ ግን ውሻዬን አቅፌ እጫዎት ነበረ
ቢመክረኝ አልሰማው ብስጭቱ ባሰ
ህ! ትቶኝ ገባ ከቤት እያለቃቀሰ
እንዲህ ሲል መከረኝ ግን
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው
Written by: Alemayehu Eshete
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...