Lyrics

የነገን ማወቅ ፈለግኩኝ መጪዉን ማየት ናፈቅኩኝ የፍቅር ምርጫዬ አንቺዉ ነሽ ልቤን መንፈሴን የገዛሽ ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ በፍቅርሽ ህይወቴን ላኖረዉ ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሰዉ ያሳለፍኩት ህይወት ብዙ ነዉ ልንገርሽ ካየኋቸዉ ሁሉ አንቺ ትለያለሽ ቃል ካፌ ባይወጣ ማዘን መደሰቴን ፊቴን አይተሽ ብቻ ታዉቂያለሽ ስሜቴን ከነገርሽ (ከነገርሽ) ባህሪሽ ማርኮኛል ካንቺ ልኖር (ካንቺ እንድኖር) በፍቅር አስሮኛል ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ) በጣም ረክቻለሁ ነገም አብረን (ነገም አብረን) ሰላም አገኛለሁ የነገን ማወቅ ፈለግኩኝ መጪዉን አሁን ናፈቅኩኝ የፍቅር ምርጫዬ አንቺዉ ነሽ ልቤን መንፈሴን የገዛሽ ወሰንኩኝ ልረታ አስቤ አካሌን መንፈሴን ሰብስቤ በፍቅርሽ ህይወቴን ላኖረዉ ላልመኝ ፍፁም ሌላ ሰዉ የፍቅርን ትርጉም ገልፀሸ አስተማርሽኝ ካንቺ ደስታ የኔን እያስቀደምሽልኝ ፍቅር ለካ ለራስ ማለት እንዳልሆነ ስታደረጊዉ አይቶ ልቤ በቃ አመነ ከነገርሽ (ከነገርሽ) ባህሪሽ ማርኮኛል ካንቺ ልኖር (ካንቺ እንድኖር) በፍቅር አስሮኛል ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ) በጣም ረክቻለሁ ነገም አብረን (ነገም አብረን) ሰላም አገኛለሁ ከነገርሽ (ከነገርሽ) ባህሪሽ ማርኮኛል ካንቺ ልኖር (ካንቺ እንድኖር) በፍቅር አስሮኛል ዛሬ ባንቺ (ዛሬ ባንቺ) በጣም ረክቻለሁ ነገም አብረን (ነገም አብረን) ሰላም አገኛለሁ
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out