Lyrics

ሃሰት ከሌለበት ከፍቅር መኖርያ ከመውደድ ማረፍያ መዋያ ማደርያ ከልብሽ ጓዳ ያለውን መውደድ አውጪና እስቲ ልየው ፍቅርን በገሃድ ሃሰት ከሌለበት ከፍቅር መኖርያ ከመውደድ ማረፍያ መዋያ ማደርያ ከልብሽ ጓዳ ያለውን መውደድ አውጪና እስቲ ልየው ፍቅርን በገሃድ ለኔ እንዳወጋሽኝ እንደቃልሽ ውሉ ፍቅርሽ ተጋጊጦ እውነታን ተክኖ መውደድሽን ልየው ፈክቶ እንደ አበባ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ ዘልቆ እንዲገባ ፍቅርሽ ከልቤ ውስጥ ዘልቆ እንዲገባ ልየው አልየው የልብሽን ጓዳ ድፍርስርስ ስሜቴ በፍቅርሽም ይጽዳ ልየው አልየው ስለኔ ያለሽን የፍቅር የመውደድ ውስጣዊ ስሜትሽን ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ሃሰት ከሌለበት ከፍቅር መኖርያ ከመውደድ ማረፍያ መዋያ ማደርያ ከልብሽ ጓዳ ያለውን መውደድ አውጪና እስቲ ልየው ፍቅርን በገሀድ ሃሰት ከሌለበት ከፍቅር መኖርያ ከመውደድ ማረፍያ መዋያ ማደርያ ከልብሽ ጓዳ ያለውን መውደድ አውጪና እስቲ ልየው ፍቅርን በገሀድ ጽድቅም የሚገኘው እምነት ሲሆን ምግባር ብለሽም አሳይኝ ፍቅርሽን በተግባር አንቺም የእምነትሽን ተይ እንድታገኚ ባንቺ ረሃብ ሞቼ እንዳትኮነኚ ባንቺ ረሃብ ሞቼ እንዳትኮነኚ ልየው አልየው የልብሽን ጓዳ ድፍርስርስ ስሜቴ በፍቅርሽም ይጽዳ ልየው አልየው ስለኔ ያለሽን የፍቅር የመውደድ ውስጣዊ ስሜትሽን ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ልየዋ ልየው ልየዋ እስቲ ልየው ወግስ በዓይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out