album cover
Honuatal
album cover
Honuatal was released on August 20, 2004 by Nahom Records Inc as a part of the album Yamrbatal (Ethiopian Contemporary Music
August 20, 2004
LabelNahom Records Inc
LanguageEnglish
BPM
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

ሆኗታልም ልቤ ለሷ ማደሪያዋ
አርጋ እንድቴድ ነበር ጥላ ከለላዋ
ዛሬማ ብትርቅም ብትሄድ ብትለየኝ
ልቤ ግን መከታ ዋስ ልሁናት አለኝ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
አይኔ እና ልቤ ሚስጥር አሉና
እሷን ወግነው ደበቁኝና
አይኔም አላይም ሌላ ሰው አለኝ
ልቤም አስታሞ ፍቅራን በቃ ተው አለኝ
አይኔም አላይም ሌላ ሰው አለኝ
ልቤም አስታሞ ፍቅራን በቃ ተው አለኝ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
ሆኗታልም ልቤ ለሷ ማደሪያዋ
አርጋ እንድቴድ ነበር ጥላ ከለላዋ
ዛሬማ ብትርቅም ብትሄድ ብትለየኝ
ልቤ ግን መከታ ዋስ ልሁናት አለኝ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
አትሄድ አጠፋ አትርቅ ከአይኔ
እሷን እያልኩ ተጎዳው እኔ
ወይ ደና ደና ደና ልብ የለኝ
ጨክኖ በእሷ የሚቆርጥልኝ
ወይ ደና ደና ደና ልብ የለኝ
ጨክኖ በእሷ የሚቆርጥልኝ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
መቼም እኔ አንዴ አምጥቶ ሲፈርድብኝ
ሰው ከወደድኩ ወደድኩ ነው መጥሊያም የለኝ
ፍቅሬን እንኪ መውደድ እንኪ ባልኩኝ እኔ
ይባስ ብሎ መጎዳቴ ላይችል ጎኔ
Written by: Kirubel Tesfaye
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...