album cover
Birritu
album cover
Birritu was released on May 15, 2026 by ela records as a part of the album Mewcha
AlbumMewcha
May 15, 2026
Labelela records
BPM102
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

ይድሩኛል ብዬ ነገርኩኝ ላብዬ
ይድሩኛል ብዬ ላኩኝ ሽማግሌ
አሁንማ ልቤ ሞኝ አትሁን ግትቻ
የፍቅር ማሰሪያው አይደል ወይ ጋብቻ
ምን ልሁንልሽ ምንስ ትሆኛለሽ
አጋር ዉሃ አትጬ ካረገኝ ካረገሽ
ብሪቱ ብሪዬ ገንዘቤ ዋናዬ
የኔዋ ዉብዬ ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
እናት አባትሽ እየመረቁ
ለወግ ለ ማእረግ አንቺን ሲያበቁ
ቀረ መሆኑ ሕይወት አድካሚ
አንቺን አግኝቼ ጎኔን አካሚ
ብሪቱ ብሪዬ ገንዘቤ ዋናዬ
የኔዋ ዉብዬ ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ብሪቱ ብሪዬ ገንዘቤ ዋናዬ
የኔዋ ዉብዬ ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
የመስከረም ኩልዋን መስለሻል አደይ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
በለበስሺው ቀሚስ ባደረግሺው ካባ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
ወፊቱን አስናቅሻት ያቺን ሶሪት ላባ
ተውበሻል አሉ ተውበሻል ወይ
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ክንዴ አንቺን አያስነካም
ማንንም ልቤ አይሰማም
ዋርካ ነኝ ማረፊያዋ
ጋሻ ጦር መከታዋ
ሰጠኋት ይሄው ቃሌን
ልወዳት ዘላለሜን
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ብሪቱ ብሪዬ ገንዘቤ ዋናዬ
የኔዋ ዉብዬ ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ብሪቱ ብሪዬ ገንዘቤ ዋናዬ
የኔዋ ዉብዬ ሸጋ ልጅ ሆንሽ እጣዬ
ሞታ እንግዲ ምቺ እንግዲ
ሞታ እንግዲ ምቺ እንግዲ
ሞታ እንግዲ ምቺ እንግዲ
ሞታ እንግዲ ምቺ እንግዲ
ልበል ሀይሎጋው ዛሬ
አንቺን ካለሽ ትዳሬ
ልበል ሀይሎጋው ዛሬ
ይዤሽ ልሂድ አጋሬ
ልበል ሀይሎጋው ዛሬ
አንቺን ካለሽ ትዳሬ
ልበል ሀይሎጋው ዛሬ
ይዤሽ ልሂድ አጋሬ
ይዤሽ ልሂድ አጋሬ
ይዤሽ ልሂድ አጋሬ
ይዤሽ ልሂድ አጋሬ
Written by: Dan Ademasu, Mashela Boy
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...