album cover
Ere Bakish
album cover
Ere Bakish was released on May 15, 2026 by ela records as a part of the album Mewcha
AlbumMewcha
May 15, 2026
Labelela records
BPM90
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

Meek one
Here’s a true story
እኛማ እኛማ እኛማ
እኛማ
ሊያልቅ ሲል መተን እኛማ
ቤቱ ሊዘጋ እኛማ
ብቻችን በዝተን እኛማ
የምናነጋ
እኛማ ሳይነቁ ነቅተን እኛማ
ተኛን ሲነቁ እኛማ
ባለው ዘና ነን እኛማ ሳይሳቀቁ
አላዩንም እንጂ ያላየነው የለም
እያወኩ ሳልፍሽ ነው
ቂል ሆኜስ አይደለም
አንቺማ ባንቺ ቤት (ባንቺ ቤት)
ቋሚ እና አግዳሚ (አግዳሚ)
በየመልኩ አኑረሽ (አኑረሽ)
ሁሉን አስታማሚ (አስታማሚ)
ምነው በወደድኩሽ በሾምኩሽ በ እኔ ላይ
የምን ጀግና መሆን የምን ልታይ ልታይ
ፀበኛ ከሌለ ላይጠቅም ገላጋይ
ደሞ እኔን ብሎ ሟች አንቺን ብሎ ገዳይ
አንቺማ በወለላ አንደበት
አንቺማ በ አፍቃሪ አምሳል
አንቺማ ኤደን ገነት አርገሽ
አንቺማ በሰው ምናብ መሳል
አንቺማ ማይጨበጥ ተስፋ
አንቺማ ደርሶ ጉም ዝማሬ
አንቺማ ሰማይ እንዳለሽ ላም
አንቺማ ወተት የለሽ ፍሬ
ብርቅርቅታ ነው በሊታ ሰላም
የገላን አምሮት ሳይገሉ ገዳም
ማይከርም ታይቶ ብቅ ባይ ደስታ
ደሞ የምያባብል የረሱት ለታ
ከ ማጣህ እሞታለሁ
ኧረ ባክሽ
ከሌለህ ያመኛል
ኧረ ባክሽ
ካለ አንተ የበላሁት
ኧረ ባክሽ
ከ ሬት ይመረኛል
ኧረ ባክሽ
የደብራል ቀኑ
ኧረ ባክሽ
ድምፅህን ካልሰማሁ
ኧረ ባክሽ
ነብሴ አብዝታ ነው
ኧረ ባክሽ
አንተን የምትጠማው
ኧረ ባክሽ
አላዩንም እንጂ ያላየነው የለም
እያወኩ ሳልፍሽ ነው
ቂል ሆኜስ አይደለም
አንቺማ ባንቺ ቤት (ባንቺ ቤት)
ቋሚ እና አግዳሚ (አግዳሚ)
በየመልኩ አኑረሽ (አኑረሽ)
ሁሉን አስታማሚ (አስታማሚ)
ጊዜ ቢያረጋጋን አንገት መድፋታችን
አራዳን ያቀናን ነበር ታሪካችን
ምላጭ አልውጥልሽ እልህ ተጋብቼ
ደና ሁኚ ብዬሽ እሄዳለው ትቼ
አንቺማ ፍቅር የማይበቃሽ
አንቺማ ሆነሽ የሁሉም ሰው
አንቺማ አላገኘው አልኩኝ
አንቺማ ልብሽን ባስሰው
አንቺማ ቁማር ምን ሊረባኝ
አንቺማ እርቄ ከሰላም
አንቺማ ከዚህ በላይ ልቤን
አንቺማ አሲዤ አልበላም
ብርቅርቅታ ነው በሊታ ሰላም
የገላን አምሮት ሳይገሉ ገዳም
ማይከርም ታይቶ ብቅ ባይ ደስታ
ደሞ የምያባብል የረሱት ለታ
ከ ማጣህ እሞታለሁ
ኧረ ባክሽ
ከሌለህ ያመኛል
ኧረ ባክሽ
ካለ አንተ የበላሁት
ኧረ ባክሽ
ከ ሬት ይመረኛል
ኧረ ባክሽ
የደብራል ቀኑ
ኧረ ባክሽ
ድምፅህን ካልሰማሁ
ኧረ ባክሽ
ነብሴ አብዝታ ነው
ኧረ ባክሽ
አንተን የምትጠማው
ኧረ ባክሽ
Written by: Biniam Mekonnen, Leul Kassa
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...