album cover
Emaye
album cover
Emaye was released on June 9, 2026 by Sonic ሶኒክ as a part of the album Mushraye (ሙሽራዬ)
June 9, 2026
LabelSonic ሶኒክ
LanguageEnglish
BPM82
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy

Music Video

Music Video

Lyrics

(እማዬ...)
(እማዬ...)
እማዬ
እማዬ
ከሁሉ በፊት
አንቺን አየሁኝ
ከቃልም በፊት
ስምሽን ጠራሁኝ
በጨለማው አለም
ብርሃን የሆንሽልኝ
ገና ሳልወለድ
በልብሽ ያቀፍሽኝ
ሁለንተናዬ
ካንቺ የተቀዳ
የፍቅርሽ ብድር
መቼም የማይከዳ
እማዬ...
የፍቅር ፊደል
እማዬ...
የትዕግስት ምስል
ባንቺ ነው ህይወቴ ትርጉም ያገኘው
አንቺ ነሽ አለሜ ሌላ ማን አለኝ እኔ
እማዬ
እማዬ...
እማዬ
እርቦሽ አብልተሽኝ
ደክሞሽ አዝለሽኝ
ለኔ ስትይ ኖረሻል ራስሽን ረስተሽ
የእጅሽን ጣዕም
የድምፅሽን ዜማ
በነፍሴ አትሜው ሁሌም እንዲሰማ
ሺህ አመት ኑሪልኝ
ክፉሽን አያሳየኝ
ከእግርሽ ስር ልረፍ
በረከትሽን ላትረፍ
እማዬ...
የፍቅር ፊደል
እማዬ...
የትዕግስት ምስል
ባንቺ ነው ህይወቴ ትርጉም ያገኘው
አንቺ ነሽ አለሜ ሌላ ማን አለኝ እኔ
እማዬ
እማዬ...
እማዬ
(እማዬ)
የኔ አለም... (እማዬ)
(እማዬ)
(እማዬ)
የኔ አለም
(እማዬ)
(እማዬ)
(እማዬ)
እማዬ...
እማዬ...
እማዬ...
Written by: Alpha Tadesse
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...