Lyrics

ኑ ዓድዋ ላይ እንክተት ያ የጥቁር ንጉሥ አለና የወኔው እሳት ነደደ ለአፍሪካ ልጆች ድል ቀና ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ) ባያይ ዓይኔ ብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ (ባልቻ ሆሆ) ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ) አባ አጤ ምኒልክ ጥብቅ አርጎ ሰራው የኔን ልክ (ባልቻ ሆሆ) (ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!) ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ አይቀርም በማርያም ስለማለ ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ ታድያ ልጁስ ሲጠራው ምን አለ? ወይ! ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! Ijoollee biyyakoo jejebadhaa malee Jedotee ka'ee ያገሬ kobele Dubbattii hin demnuu halkani ta'ee guyyaa Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa Jedhee (Eshim Eshim) (Hoo! Hoo! Hoo!) Ijoollee biyya koo (Hoo! Hoo! Hoo!) Fudhikaa! ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ (ባልቻ ሆሆ) ፋኖው አባ ራስ አሉላ ሳንጃ ጎራዴው ቀላ (ባልቻ ሆሆ) አዛዥ የጦሩ ባሻ ድል ነው ካለ መንገሻ (ባልቻ ሆሆ) ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ ዳኛው ያሉት አባ መላ ፊት ሀብቴ ዲነግዴ ሰልፉን በጦር አሰማራው ፊት ሆኖ በዘዴ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ ሳልል ዋይ የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ የቀፎ ንብ ሲቆጣ ስሜቱ ከፊት ሆና መራችው ንግሥቱ ከፊት ሆና መራችው ንግሥቱ ወይ አለና ስትጠራው ጣይቱ ወይ! ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ወይ ሳልላት ብቀር ያኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው ምኒልክ ጥቁር ሰው (ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!) (ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ! ሆ!) Ijoollee biyyakoo jejebadhaa malee Jedotee ka'ee ያገሬ kobele Dubbattii hin demnuu halkani ta'ee guyyaa Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa (Hoo! Hoo!) Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa (Hoo! Hoo!) Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa (Hoo! Hoo!) Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa (Hoo! Hoo!) Diinaffi hin lanuu Itoophiyaa (Hoo! Hoo!) Ijoollee biyya koo (Hoo! Hoo! Hoo! Hoo!) Fudhikaa!
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out