album cover
Yehun
1,423
African
Yehun was released on November 28, 2013 by Ethio One Love as a part of the album Tegereme (Ethiopian Music)
album cover
Release DateNovember 28, 2013
LabelEthio One Love
Melodicness
Acousticness
Valence
Danceability
Energy
BPM76

Music Video

Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Abel mulugeta
Abel mulugeta
Songwriter

Lyrics

ነፍሴ ተይ አትዘኚ ላጽናናሽ ከዋይታ
ከማልቀስ ይሻላል አይከፋም ዝምታ
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ሊመጣ
ይሄ ነው ካለኝ ስንቄ ነው ትዝታ
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ሊመጣ
የኔ ያሉት ሰው ከእቅፍ ስር ሲወጣ
ወግሽ ሲከበር የሰው ስቶኚ
ማየቴ ላይቀር ፍቅሬ
ደህና ይግጠምሽ ደህና ሰንብቺ
ልበል ለይምሰል ዞሬ
ልቤን ቢጎዳው እዳ ዱብ እዳ
በላዬ ወርዶ በኔ
ባለቅስም ይሁን ችዬ ኖራለው
ከትዝታሽ ጋር ቆሜ
ስንቄ ነው ትዝታ
ለፍቅርሽ ውለታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ስንቄ ነው ትዝታ
ለፍቅርሽ ውለታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ነፍሴ ተይ አትዘኚ ላጽናናሽ ከዋይታ
ከማልቀስ ይሻላል አይከፋም ዝምታ
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ሊመጣ
ይሄ ነው ካለኝ ስንቄ ነው ትዝታ
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ሊመጣ
የኔ ያሉት ሰው ከእቅፍ ስር ሲወጣ
አመድ ነስንሼ ሀዘን ለብሼ
ጾሜን አድሬ ፍቅሬ
አላስቀርሽም አላከርፍሽም
የሆነው ላይቀር ዛሬ
እህ ብዬ በመልካም ባህል
ባዝን እራሴን ጥዬ
ምን አመጣለው ምን አተርፋለው
ከቃሉ ላያልፍ ካለው
ስንቄ ነው ትዝታ
ለፍቅርሽ ውለታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ስንቄ ነው ትዝታ
ለፍቅርሽ ውለታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
ትዝታ ትዝታ ትዝታ
Written by: Abel mulugeta
instagramSharePathic_arrow_out􀆄 copy􀐅􀋲

Loading...