制作

出演艺人
Girma Tefera Kassa
Girma Tefera Kassa
表演者
作曲和作词
Meselle Getahun
Meselle Getahun
词曲作者
RR
RR
词曲作者

歌词

ገና ገና,ገና ገና
መች ጠገብኩሽ እና ገና
መች ወደድኩሽ እና ገና
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ላፍቅርሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
ከወደድኩሽ በላይ ልውደድሽ ጨምሬ
አልበቃ ብሎኛል የእስካሁኑ ፍቅሬ
ሺህ ጊዜ ብወድሽ ባለ በሌለ አቅም
ላንቺ ያለኝ ፍቅር ምንግዜም አያልቅም
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ላፍቅርሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
ውሰጂ ህይወቴን ኑሮዬን እንቺ
መፈቀር ብቻ ያንስሻል ላንቺ
የፍቅር ትርጉም ገባኝ ጨርስ
ሌላን መውደድ ነው ከራስ ቀንሶ
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ላፍቅርሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
የሌለኝን አመል ስስት ጀመርኩኝ
ብወድሽ ብወድሽ አልጠግብሽ አልኩኝ
ሽፍንፍን አድርጌ ውስጤ ላኑርሽ
አልፈልግም ሌላ ሰው እንዲያፈቅርሽ
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ላፍቅርሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
ውሰጂ ህይወቴን ኑሮዬን እንቺ
መፈቀር ብቻ ያንስሻል ላንቺ
የፍቅር ትርጉም ገባኝ ጨርስ
ሌላን መውደድ ነው ከራስ ቀንሶ
ውሰጂ ህይወቴን ኑሮዬን እንቺ
መፈቀር ብቻ ያንስሻል ላንቺ
የፍቅር ትርጉም ገባኝ ጨርስ
ሌላን መውደድ ነው ከራስ ቀንሶ
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ላፍቅርሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
መልሼ ልውደድሽ መልሼ
አው ከራሴ ቀንሼ
Written by: Meselle Getahun, RR
instagramSharePathic_arrow_out

Loading...